Skip to main content

Status: Closed — this petition is no longer accepting signatures.

የለፋንበትን ገንዘብ ሰርቆ የጠፋውን ሰው ለህግ እንድናቀርብ አግዙን

የለፋንበትን ገንዘብ ሰርቆ የጠፋውን ሰው ለህግ እንድናቀርብ አግዙን

Closed — 22 supporters Verified

Final supporters

A
aster g.
B
Birkinesh E.
T
Tadesu i.
S
Shewaye
I
Immabet s.
W
Wubelam W.
B
Buzayewu G.
A
Aster
W
Workenesh B.
G
Ganet
+12 more
RT
Started by Roma Wakie Tola 2 years, 4 months ago

SIGN PETITION

የፒቲሽኑ አላማ በዋነኝነት 47 ህጋዊ ማስረጃ ያለን በኤሜሬትስ የምንኖር ሴት የሰው ቤት ተቀጣሬ እህቶች ነን። አቶ ስንታየሁ ጌታቸው በቀለ ወይንም በቅፅል ስሙ (ሮቤል ባለ ማህተቡ) በተባለ ግለሰብ የደረሰበን በመጭበርበር እና መከዳት በሞራል ህገወጥ በመሆን ካርጎ አደርጋለሁ በማለት ፖስፖርት አድሳለሁ በማለት ቪዛ እሰራለሁ ትኬት ወደ ኢትዮጵያ እቆርጣለሁ ወደ ኢትዮጵያ በህጋዊ መንገድ ገንዘብ እልካለሁ በማለት የተለያዩ የሌብነት ሲስተሞችን በመጠቀም መጀመሪያ ከስንታየሁ ወደ ሮቤል ባለማህተቡ የቲክቶክ አካውንቱን በመቀየር በሃይማኖት ሽፋን ፍጹም ማስመሰል በተሞላበት መንገድ የሰውን አመኔታ ለማግኘት የተለያዩ መንፈሳዊነት ያላቸውን ቃላት በመጠቀም እና በማስመሰል የተለያዩ መዝሙሮችንም በመዘመር የሰውን እምነት ካገኘና በሰዎች ዘንድ እርዱኝ እንተባበር ኢንተርናሽናል ቢሮ ከፍቻለሁ እኔም ተጠቅሜ እናንተምንም ልጥቀማችሁ ኢትዮጵያ ዊ ወንድማቹ ክርስቲያን የተዋህዶ ልጅ ነኝ እያለ በድፍረት እዚህ ያሉ የተለያዩ ቲክቶከሮች ጋር በመሄድ ታማኝ ቅን ሰው ነኝ ስራዬን አስተዋውቁልኝ ብሏቸው እነሱም አስተዋውቀውለት ህዝቡም አምኗል ጥሩ ሰው ለስራው ታማኝ ነው ህጋዊም ነው ህጋዊም ቢሮ አለው ብለን የብዙዎቻችንን ብር ይዞ ወደ አውሮፖ ገብቷል። እዚህ ኤመራት ውስጥ የምንኖር እኛ ሴት የቤት ሰራተኞች ቤተሰቦቻችንን የምናስተዳድር የታመሙ ቤተሰቦቻችን ማሳከም እና ልጆቻችን ለማስተማር ለመኖር ብር እንዲልክልን በህጋዊ አካውንቱ ብራችንን አስገብተንለታል።በኦንላይን ቪዛ ለማደስ ደግሞ ወፈረፋ ሄዳችሁ ከምትጠብቁና የማይፈቀድላችሁ ለመውጣት አሳድስላችሃለሁ ብሎ ብሩንም ፖስፖርታቸውንም ወስዷል። ቪዛ እሰራላችሃል ብሎ ብዙ ታማሚ ህክምና የሚያስፈልጋቸው አስቀድመው አደራ ብለው ህክምናዬ እንዳይቋረጥ ህገወጥ መሆን አልፈልግም ብለው እየለመኑት ብራቸውንም የቪዛ ዶክመንታቸው አበላሽቶ ነው የሄደው ካርጎ እልካለሁ ብሎ ብራቸውን እቃቸውንም ወስዷል። ከፊርማ ማሰባሰቢያው የምንፈልገው ይሄ ሰው ሞራላችን ግዚያችንን ሴትነታችንን ገንዘባችንን ህገወጥ አድርጎናል ቤተሰባችንን እንዳያምኑን እንዲጠራጠሩን እና እንዲጠሉን አድርጎናል በሱ ብር አለማድረስ ምክንያት ባለመታከማቸው ቤተሰባቸውን በሞት ያጡ እህቶች ስላሉ ለህግ ባለበት አገር በሌብነት እና በማጭበርበር ወንጀል ለህግ እንዲቀርብልን ስንል በትህትና እንጠይቃለን።

17 Comments

A
Asmara Abera mengesitu
2 years ago Featured

በስደት የለፋነበትን ብራችን ላክልን ብለን በንሠጠው ይዞብን አምስት ሺ ሀያ ድርሐም ተሠውሯል ሮቤል ባለማህተቡ ወይም ስንታዬሁ ጌታቸው በአለበት ይያዝልን

E
etenash girma badane
2 years ago Featured

Ye sawu hewatachini yaxafaa sawu no silazimi balebati bota tayezo la higi endi qarbeleni efalegalohu

A
aster gudeta beleta
2 years ago

belebat tayizo le faredi maqerebi alebat

T
Tadesu ijara
2 years ago

Robel belamatabu birachin malisiln

I
Immabet siibhat
2 years ago

Namnii kunii bakka jiirutii qabamee seraa jalaa olee dafqaa obolawani kenyaa debiisuu qabaa

B
Buzayewu Girma Jima
2 years ago

Sintayew Getachewu Beqele yee Arab hager setochin birr serqo yetesewere sihon ehe gilaseb balebet bee hig yiteyeqilin haqachin yimelesilin ehe gilaseb leba acberbari newu Lee hig yiqrabilin bizu set lijochin acbarbiro sarqonewu yetesewerewu silazih behig qerbo haqachinin yimelisilin

W
Workenesh Birhaanu Tullu
2 years ago

Balebat bota tayezo la hige maqerabi Alebati

T
Tigist Worku
2 years ago

ለህግ ይቅርብልን