Justice for Gamo people down Tilahun Kebede
Gamo Tube 0

Justice for Gamo people down Tilahun Kebede

1010 signers. Add your name now!
Gamo Tube 0 Comments
1010 signers. Almost there! Add your voice!
95%
Maxine K. signed just now
Adam B. signed just now

አቶ ጥላሁን ከበደ የኢህዴግ ስራ አስፈፃሚ አባል ሲሆን በአሁኑ ሰዓት የደቡብ ክልል እርሻና ተፈጥሮ ሃብት ኃላፊ ሆኖ እየሰራ ያለ ሲሆን የመረጠውን የጋሞ ህዝብ ያስጨፈጨፈ፣ያሰረ፣ክብሩን ያዋረደ ብቻ ሳይሆን የመረጠው ህዝብ ውክልናው እንድነሳ ከ 10ሺ በላይ ህዝብ Petition ፈርሞ ለሚመለከተው አካል ብያስገባም የህዝብን ድምፅ አፍኖ በዘረጋው መዋቅራዊ ሰንሰለት አማካኝነት ምላሽ እንድጠፋ በማድረግ በተለመደው ኢህአዴጋዊ አሰራር ላይ ስልጣን እየተቸረው አፈናውን አጧጥፎታል፡፡ አሁን ባለው ነባራዊ ሁኔታ የዞኑን የማደግና የመበልፀግና ያለመበልፀግ፣ ዴሞክራሲያዊ መብትን የመጠቀም ሆነ የመከልከል ጉዳይ በዋናነት በአቶ ጥላሁን ከበደ መልካም ፈቃድ የምወሰን ብሎም ህዝብን የማፈንና የመጉዳት ስራ እየተራ ይገኛል፡፡ውድ ለዴሞክራሲ የቆማችሁ ኢትዮጵያዊያን መሪው ድርጅት ዴኢህዴን ኢህአዴግ በጋሞ ህዝብ ላይ የደሞክራሲ መርህን በጣሰ መልኩ የህዝብ ፍላጎት በመጫን የህዝብ ጠላት የሆነውን ጥላሁን ከበደን ከስልጣን የማንሳት ፈንታ እየሾመው በመሆኑ ይህን በመቃወም የህዝብ ድምፅ እንድሰማና ፍትህ እንድሰፍን ብሎም ህዝብ የጠላው የምሾምበትን አካሄድ በመቃወም ዴኢህዴን ኢህአዴግ ውሳነውን አጥንቶ ለህዝብ ድምፅ አስቸኳይ መፍትሄ እንድሰጥ ግፍት ለማድረግ የተዘጋጀውን ይህንን petition በመፈረም ለሰላም ወዳዱ ጋሞ ህዝብና ለዴሞክራሲ እንድትወግኑ በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡

Share for Success

Comment

1010

Signatures

contribute iPetitions
iPetitions is powered by everyday people — not corporations. With nearly 50 million signatures, we've helped spark change in local communities across the globe. We don't take corporate money. We rely on people like you.
Support iPetitions. Help keep us independent and make real change. Help us stay independent. Every dollar helps.
Processed by Paypal and Stripe.
Enter your details on the next page