T Tariku W/Tsadik 10 years ago They are enemies of the church. I hope St Synod listens the people and the church
M mastawet densa 10 years ago Ehizabher othodox hayimanotachin lazalalam yanirlin ene bahulu hasabachu esimamalahu tadison lamatifat egizabher yirdan amen
A Alemneshmamo 10 years ago EGZHABER ye yikerta lib ka setachew wade kidist beta kirstiyanachin endimelasu yikirta mateyak talakinati new ena
K kuri bekele 10 years ago Selam lenante yehun ye lul EGZIHABER betasebochi ye enatechin kidist digil mariyam ye aserat lijochi selamachu beyalechu bet yebizalechu amen kalhiwot yesamalen bartu betam das yelal EGZIHABER hulachinm yirdan amen
E Esubalew Dires 10 years ago ከኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አስተምሮ ውጭ የምንፍቅና ትምህርት የሚያስተላልፉትን ዶግማ፣ ቀኖና፣ ትውፊት የሚያፋልሱትን በተሳሳተ መንገድ እያስተማሩ ያሉ ሰዎች እንዲወገዙልን፡፡
Y Yordanos Kebede 10 years ago Featured አምላከ ቅዱሳን ይፈርዳል እርሱ ሁሉንም ያያል ዝም ያለ አይምሰላችሁ እርሱ ዘቤቱ ቀናተኛ ነውና ዝም አይልም የሚናገርባት የሚፈርድበት ቀን ይመጣል፡፡ ቤተክርስቲያን ስትደፈር ስትፈርስ ቆሞ የሚያይ ትውልድ አይኖርም ቃላችንን ሰጥተናል ቤተክርስቲያን ሆይ ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ አምላከ ቅዱሳን ሁላችንንም በቤቱ ያጽናን
T Tigist abera 10 years ago Featured በአይማኖታችን እና በቤተክርቲያን ያለ ቅዱስ ሲኖዶስ እውቅና እንቅስቃሴ ማድረግ የቤተክርቲያናችንን ቀኖና እና የቤተ የቤተክርቲያናችንን ስርዓት ወዳልተፈለገ አላማ ስለሚወስድ በአስችኳይ ህገ ወጦች ሥራችውንና ድርጊታችውን እንዲያቆሙ እንጠይቃለን ቅዱስ ሲኖዶሱም ለቤተ ክርስቲያን ጠንቅ የሆኑትን ጉዳዮች እንዲያወግዝልን እንጠይቃለን ኢትዮጽያ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር።
W Wesene mengesha 10 years ago እግዚአብሔር አምላክ ሆይ እቺን እውነተኛይቱን ቅድስት ሃይማኖታችንን ከ ታድሶ መናፍቃን። ጠብቅልን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘለአለም ትኑር። ትኖራለችም ዳሯን እሳት መሃሏን ገነት አድርግልን ።
H Habtamu Teshome 10 years ago Egziabeher amlak betekerstiyanachinen yetebekelen. Daruwan esat.mahaluwan genet yargelen Amen!!!
ስ ስንታየሁ ንጉሴ 10 years ago እግዚአብሔር ሆይ ሀገራችንን ኢትዮጲያን እና እቺን እውነተኛይቱን። ቅድስት ሀይማኖታችንን። ከታድሶ መናፍቃን ጠብቃት። ዝምታ። ይሰበር ድምፃአችን ይሰማ
we need them to stop !!!
እኛ. የኦርቶዶክስ. ተዋሕዶ. ልጆች. ተሃድሶን. በጥብቅ. እናወግዛለን. !!!!!!!!!! T.S
metades alabate
They are enemies of the church. I hope St Synod listens the people and the church
Ehizabher othodox hayimanotachin lazalalam yanirlin ene bahulu hasabachu esimamalahu tadison lamatifat egizabher yirdan amen
Egzabher lebena yestachew zend enteley
EGZHABER ye yikerta lib ka setachew wade kidist beta kirstiyanachin endimelasu yikirta mateyak talakinati new ena
Selam lenante yehun ye lul EGZIHABER betasebochi ye enatechin kidist digil mariyam ye aserat lijochi selamachu beyalechu bet yebizalechu amen kalhiwot yesamalen bartu betam das yelal EGZIHABER hulachinm yirdan amen
ከኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አስተምሮ ውጭ የምንፍቅና ትምህርት የሚያስተላልፉትን ዶግማ፣ ቀኖና፣ ትውፊት የሚያፋልሱትን በተሳሳተ መንገድ እያስተማሩ ያሉ ሰዎች እንዲወገዙልን፡፡
Orthodox tewehido lezelalem tinur Tinoralechim
በዚህ ዘመን ያላችሁ አባቶቻችን ቤተክርስቲያን የማስተዳደር ግዴታው ኃላፊነቱ በእናንተ ላየ እንደተጣለ ስለምናምን ነው፡፡
ታአህድሶ መናፍቃን ከቅድስትቤተክርስቲያናችን ላይ እጃቸውን። ያሱልን
አምላከ ቅዱሳን ይፈርዳል እርሱ ሁሉንም ያያል ዝም ያለ አይምሰላችሁ እርሱ ዘቤቱ ቀናተኛ ነውና ዝም አይልም የሚናገርባት የሚፈርድበት ቀን ይመጣል፡፡ ቤተክርስቲያን ስትደፈር ስትፈርስ ቆሞ የሚያይ ትውልድ አይኖርም ቃላችንን ሰጥተናል ቤተክርስቲያን ሆይ ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ አምላከ ቅዱሳን ሁላችንንም በቤቱ ያጽናን
enazentahdisowch gata libe ysxachew
Z idea is great all of the orthodox christian follower support this idea.
በአይማኖታችን እና በቤተክርቲያን ያለ ቅዱስ ሲኖዶስ እውቅና እንቅስቃሴ ማድረግ የቤተክርቲያናችንን ቀኖና እና የቤተ የቤተክርቲያናችንን ስርዓት ወዳልተፈለገ አላማ ስለሚወስድ በአስችኳይ ህገ ወጦች ሥራችውንና ድርጊታችውን እንዲያቆሙ እንጠይቃለን ቅዱስ ሲኖዶሱም ለቤተ ክርስቲያን ጠንቅ የሆኑትን ጉዳዮች እንዲያወግዝልን እንጠይቃለን ኢትዮጽያ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር።
Melekam gemere nawe baretu
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ እቺን እውነተኛይቱን ቅድስት ሃይማኖታችንን ከ ታድሶ መናፍቃን። ጠብቅልን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘለአለም ትኑር። ትኖራለችም ዳሯን እሳት መሃሏን ገነት አድርግልን ።
Egziabeher amlak betekerstiyanachinen yetebekelen. Daruwan esat.mahaluwan genet yargelen Amen!!!
እግዚአብሔር ሆይ ሀገራችንን ኢትዮጲያን እና እቺን እውነተኛይቱን። ቅድስት ሀይማኖታችንን። ከታድሶ መናፍቃን ጠብቃት። ዝምታ። ይሰበር ድምፃአችን ይሰማ