B Bizuye Demeke 10 years ago ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ትኖራለችም!!! የካዱዋት በሰማይ ባለው አባታቸው ፊት ይካዳሉ የመሰከሩላት በሰማይ አባታቸው ፊት ይመሰከርላቸዋል። የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ያደረገኝን አምላክ አመሰግነዋለሁ። ከእኛ ወገን ያልሆኑ ከእኛ ወተዋል፤ ከእኛ ወገን ቢሆኑ ኖሮ አብረውን በኖሩ ነበር፤ ነገር ግን ሁሉም ከእኛ ወገን እንዳልሆኑ ይገለጡ ዘንድ ተለዩ። እናንተስ ከቅዱሱ ያገኛችሁት ቅብዐት አላችሁ፤ ሁሉንም ታውቃላችሁ። እውነትን የምታውቁ ስለሆናችሁ ውሸትም ሁሉ ከእውነት እንዳልሆነ ስለምታውቁ እንጂ እውነትን እንደማታውቁ አድርጌ አልፅፍላችሁም። እየሱስ መሲሕ አይደለም ብሎ ከሚክድ በቀር ሐሰተኛ ማነው? አብንና ወልድን የሚክድ ሐሳዊ መሲህ ይህ ነው። ወልድን የሚክድ ሁሉ አብ እንኳ የለውም፤ ብወልድ የሚያምን ግን አብ አለው። እናንተስ ቀድሞ የሰማችሁት ትምህርት በእናንተ ዘንድ ፀንቶ ይኑር፤ ቀድሞ የሰማችሁትም በእናንተ ዘንድ ካለ እናንተም በአብና በወልድ ትኖራላችሁ።እርሱም የሰጠን ይክች ተስፋ ለዘላለም ህይዎት ናት።1ኛ ዮሐ.2፤19-25
B Buzayewu nigatu 10 years ago Besme abweweld wemnfes qedus ahadu amen Errrrrr eske meche new zmtaaa abatochachn yebetkirstian neger libbachinen eyademawu new bedemu yewagatn qedest betkirstianen abatochachen be esat teqaxlewu br megaz tesenxqewu qodachewu tegeffo betalaq dem ezi yederesechiwun bet kirstian lemn menafeq sicefrbat zim endemibal algebagnm gin tammenal sle betkirstianachn ebakachu abatoch sile heyawu slemoteln bedemu sle meseretat qedest betkirstian qenuu egziabher tewahido ortodoxnina betkirstianachenen yixebqeln Yetehadso aramajjoch yiwegezuln manenetavhewu beyiffa yinegern Wesbat le egziabher wele weladitu dingl wele mesqelu kibur amen
M Melaku Gebremichael Hirphasa 10 years ago አባቶቻችን ሆይ ልጆቻችሁ መሆናችንን እንዴት ዘነጋችሁ ..,..በእዉኑ እኛ ልጆቻችሁ የከሃዲያን መጫወቻ ስንሆን እንዴትስ ዝም ለማለት ቻላችሁ?.....
H haymanot Abebe 10 years ago Egziabeher amlak betekerstiyanachinen yetebekelen. Daruwan esat.mahaluwan genet yargelen Amen!!!
G Gebeyanesh Negatu 10 years ago Asetebabariwoch betam adenqalhu.yehawariyanet sra new.leqeriwm ye b/k chigir endihu astebabrun.fetariyachin yaqanalin.
A Abel 10 years ago Yeqerwenem neger salqoter elet elet yemikebdmbgn ye abiyatekerestiyanat hulu hasab nw
T Tsege 10 years ago Abtochachin zimtaw yibka yaleftu abtochachinen enaseb set meswat endkeflubet le batkrstyan selfie ahun new seatu ymtemskrubet tewahdo orthodox egziabhare yasebesh
M miraf hailu 10 years ago እኔ የምኖረው ዱባይ ነው እዚ መኖር ከጀመርኩ ሊሆነኝ ነው የዱባይ ቅዱስ ሚካኤ መዘምራን በመሆን ለስድስት አመት አገልግያለው የሚያስተምሩት ትምርት የመናፍቃን አስተምሮ ነው በቂ ማስረጃ በመያዝ ከነሡ ህብረት ተለይቻለው በግል ብታናግሩኝ በጣም ደስተኛ ነኝ
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ትኖራለችም!!! የካዱዋት በሰማይ ባለው አባታቸው ፊት ይካዳሉ የመሰከሩላት በሰማይ አባታቸው ፊት ይመሰከርላቸዋል። የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ያደረገኝን አምላክ አመሰግነዋለሁ። ከእኛ ወገን ያልሆኑ ከእኛ ወተዋል፤ ከእኛ ወገን ቢሆኑ ኖሮ አብረውን በኖሩ ነበር፤ ነገር ግን ሁሉም ከእኛ ወገን እንዳልሆኑ ይገለጡ ዘንድ ተለዩ። እናንተስ ከቅዱሱ ያገኛችሁት ቅብዐት አላችሁ፤ ሁሉንም ታውቃላችሁ። እውነትን የምታውቁ ስለሆናችሁ ውሸትም ሁሉ ከእውነት እንዳልሆነ ስለምታውቁ እንጂ እውነትን እንደማታውቁ አድርጌ አልፅፍላችሁም። እየሱስ መሲሕ አይደለም ብሎ ከሚክድ በቀር ሐሰተኛ ማነው? አብንና ወልድን የሚክድ ሐሳዊ መሲህ ይህ ነው። ወልድን የሚክድ ሁሉ አብ እንኳ የለውም፤ ብወልድ የሚያምን ግን አብ አለው። እናንተስ ቀድሞ የሰማችሁት ትምህርት በእናንተ ዘንድ ፀንቶ ይኑር፤ ቀድሞ የሰማችሁትም በእናንተ ዘንድ ካለ እናንተም በአብና በወልድ ትኖራላችሁ።እርሱም የሰጠን ይክች ተስፋ ለዘላለም ህይዎት ናት።1ኛ ዮሐ.2፤19-25
ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር!!! የቀደመች የጠራች ናት እኛም አማኞች የበኩላችንን ጥረት እናደርጋለን
Besme abweweld wemnfes qedus ahadu amen Errrrrr eske meche new zmtaaa abatochachn yebetkirstian neger libbachinen eyademawu new bedemu yewagatn qedest betkirstianen abatochachen be esat teqaxlewu br megaz tesenxqewu qodachewu tegeffo betalaq dem ezi yederesechiwun bet kirstian lemn menafeq sicefrbat zim endemibal algebagnm gin tammenal sle betkirstianachn ebakachu abatoch sile heyawu slemoteln bedemu sle meseretat qedest betkirstian qenuu egziabher tewahido ortodoxnina betkirstianachenen yixebqeln Yetehadso aramajjoch yiwegezuln manenetavhewu beyiffa yinegern Wesbat le egziabher wele weladitu dingl wele mesqelu kibur amen
Hulam egezebeher kagn ga new ortodox lezelalem tenoralech
PRAY FOR THE ONE AND HOLY CHURCH OF APOSTLES
Yes,orthodox haimanot lezelalem tinur!!!!
አባቶቻችን ሆይ ልጆቻችሁ መሆናችንን እንዴት ዘነጋችሁ ..,..በእዉኑ እኛ ልጆቻችሁ የከሃዲያን መጫወቻ ስንሆን እንዴትስ ዝም ለማለት ቻላችሁ?.....
Please save orthodox please be like kidus yohans afework
We nead simulation
Egziabeher amlak betekerstiyanachinen yetebekelen. Daruwan esat.mahaluwan genet yargelen Amen!!!
Asetebabariwoch betam adenqalhu.yehawariyanet sra new.leqeriwm ye b/k chigir endihu astebabrun.fetariyachin yaqanalin.
Yeqerwenem neger salqoter elet elet yemikebdmbgn ye abiyatekerestiyanat hulu hasab nw
ተዎህዶ ለዘላለም ትኑራ አሚን
አባቶቻችን ስለ ቅድስት ቤተክርስትያን ከልብ ስሩላት ለእኛም መልካሙን መንገድ አሳዩን
Abtochachin zimtaw yibka yaleftu abtochachinen enaseb set meswat endkeflubet le batkrstyan selfie ahun new seatu ymtemskrubet tewahdo orthodox egziabhare yasebesh
Tawado L zelalm tenure Amen Amen Amen
እኔ የምኖረው ዱባይ ነው እዚ መኖር ከጀመርኩ ሊሆነኝ ነው የዱባይ ቅዱስ ሚካኤ መዘምራን በመሆን ለስድስት አመት አገልግያለው የሚያስተምሩት ትምርት የመናፍቃን አስተምሮ ነው በቂ ማስረጃ በመያዝ ከነሡ ህብረት ተለይቻለው በግል ብታናግሩኝ በጣም ደስተኛ ነኝ
Egziabher betekerstyanacen yetebekate kewset telat yetadegat amen
ertĥodox thewahido
meklitachinin intebik