Selam lanate yhune yegzaibher betasaboch
Betam des yemil aseb naw egzaibher yerdan yeza sew yebalen
T
Tgist yemariyam lij
10 years ago
Betam dese belonale ye dadeso manore lenya le tawahedo emanet takataye be mulu andenaten yemabartane new egziybher yemsgen betam desa yelale enaye tadeso ejagi betam desa belonyale ye dengel mariyam lij yekabar yemsgen le hulachinam andenaten yestalen tawahedo le zelalem tunure ameeeen
selam be selse sim heynelch
selam be selse sim heynelch
egzabher hamanotachinin yetabikiln lanasum egzabher wade qenawa orothox yemaliisachehu
Selam lanate yhune yegzaibher betasaboch Betam des yemil aseb naw egzaibher yerdan yeza sew yebalen
Betam dese belonale ye dadeso manore lenya le tawahedo emanet takataye be mulu andenaten yemabartane new egziybher yemsgen betam desa yelale enaye tadeso ejagi betam desa belonyale ye dengel mariyam lij yekabar yemsgen le hulachinam andenaten yestalen tawahedo le zelalem tunure ameeeen
የቤተ ክርስትያናችን አባቶች ይህን አስተያየት በመጻፌ እባካችሁ ይቅር በሉኝ፡፡ በቤተክርስትያናችን ስም በአውደምህረት በተለያዩ መገናኛዎች የሚሰሩ ሰዎች እነማን እንደሆኑና ምን እንደሚያስተምሩ ተከታተሉ፣ እርምጃ ሲያስፈልግም ወቅታዊ እርምጃ ውሰዱ፡፡ አረሙ ሳያድግ ተከታትሎ መንቀልና ማጽዳት ጤናማውን ላለመንቀል ይረዳል፡፡ የቤተክርስትያናችን መዋቅርም ሰንሰለት ያለው አይመስልምና ይጠናከር ምክንያቱም አንዳንድ ደብር አመራሮች በራሳቸው ስልጣን ከቤተ ክርስትያኗ እውቅና ውጭ ለእንዲህ ያሉ ሰዎች መድረክ ይሰጣሉና እንዲታረሙ ቢደረግ፡፡ ይቅር በሉኝና ከግብጽ አባቶች ጋር ያለንን ቀረቤታ መንፈሳዊ አስተዳደርና ትምህርት አሰጣጥን ለእኛ ለመማር ብንጠቀመው፡፡ ቤተክርስትያናችን አባቶች የሚያስተምሩበት መድረክ ቢመቻች (በመድረክ፣ በቴሌቪዥን ...) አባቶቻችንን የምናየው በክብረ በዓልና በመግለጫ ወቅት ብቻ ባይሆን፡፡ .....
ቤተክርስትያናችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ አንድ ያድርገን
+++ ኤኔ ሁል ጊዜ ዉስጤ ጥያቄ ምልክት የሚያበዛብኝ በመካከላችን ሆነዉ ዉስጥለዉስጥ የሚሹለከለኩ ተሀድሶ መናፍቅ እንድሁም በይፋ ወጥተዉ የታወቁት ከሀዲያን ላይ ጠባቅ እርምጃ አለመወሠዱ ለምን ይሆን? የማይወገዙት ለምን ይሆን? የማይጠየቁት የማይገሠጱት ለምን ይሆን ጭራሽ ከቅድስት ቤተክርስቲያን ገፍትረዉ እስከሚያሶጡን ይሆን?? ለምን እርምጃ አይወሠድም ?? አባቶቻችን ደማቸዉን አፍሰዉ ዛሬ ያደረሱዋትን ቅድስት ቤተክርስቲያን ተሀዲሶ መናፍቅ ሲያወናብዱዋት ዳቢሎሳዊ ስራን ሲፈጵሙባት በእዉነት በጣም ነዉ ያዘንኩት ያለቀስኩት ግን እግዚአብሄር ይበቀላል የኛ አባት የድንግል ልጅ ኢየሱስ ለፍርድ ይመጣል ይፈርዳል ይመጣል ይመጣል ይመጣል ይመጣል,,,,,,,
I agree
የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ሰላሙን ብዛላቹ፡፡ ያለ ድንግል ማርያም ኣማላጅነት ኣይድንም ኣሜን፡፡
ye tehadison menafikanochin awigzuln be EGEZIYABHER sim
አሜንንን አሜንንንን አሜንንን ዝማሬ መላእክትን ያስማልን። በእውነት አለን አለጠፍንም ገና እንበዛለን። እልል በሉ በአንድነት ዘምሩ አመስግኑ ለክብሩም ዘምሩለት እንድ እግዚአብሔር የለ ማንም ያለም በሉ(2) ~~~~~~~~~~~~~~~~~~ ~~~~~~~~~~~~~~~~~~ በኃጢያት በርነት ስንሮ ተገዝተን ከቤቱ ስንርቅ ትዕዛዙን አፍርስን አይቶ ዝም ስለን ጠላቶቹ ሳለን ውለታው ግሩም ነው ክብር ለእርሱ ይሁን (2) ~~~~~~~~~~~~~~~~~~ ~~~~~~~~~~~~~~~~~~ ራሱን አዋርዶ እኛን አከበርን ሥጋውና ደመን በሉ ጠጡ አለን መልካም እርኛ ነው ያማሳጣን የለም ምስጋና ይድርስው ለመዳኃኔዓለም ~~~~~~~~~~~~~~~~~ ~~~~~~~~~~~~~~~~~~ ሕይውትን ያስዋ እንደ አምላከ ምን አለ ለስው ልጅች ብሎ በመስቀል የዋለ ፍቅሩም አይለከአየቅም በውራ ከሰማያት ወርዶ ሆን ከእኛ ጋር(2) ያሥራውን እናድንቅ እንዲህ ለወደደን ከማየልቀው ፍቅሩ በርከት ለደላን ለማይ ነገርው ለ አማላክ ስጦታ ወዳሴን እናቀርብ እንዘምር በእልልታ። እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል
በስመኣብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ኣሜን! የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የድንግል ማርያም ልጆች ሰላም ይብዛላቹ ኣሜን፡፡ የሰይጣን መንፈስ ተሸክመው የበግ ልብስ ለብሰው በብር ኣይናቸው ታውሮ እንደዛው ቤተ ክርስትያናችን ለመናወጥ(ለመፍረስ) የመጡ ሁሉ እግዚኣብሄር ቤተክርስትያናችን ይጠብቅ ህዝባችን ሃገራችንን ኣባቶቻችንን ይጠብቅ ኣሜንን፡፡ ኣባታችንን ሆይ ፈተናም ኣታግባን! ድንግል ማርያም ታማልዳለች!!!!
Enise dengelne ewudatalhu amalaje elatalhu
ይድረስ ለሚመለከተው ሁሉ በቅድሚያ የእግዚአብሔር ሰላምታ አቀርባለሁ እንደምን አመሻችሁ? በመቀጠል የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያናችን ኮትኩታ እሳድጋ ህዝብን በፍቅር ሲያገለግሉ ቆይተው ንዋይ ገንዘብ በልጦባቸው የቤተክርስቲያን የዶግማንና ቀኖናዋን ለማፍረስ የበግ ለምድ ለብሰው ከቤተክርስቲያን የወጡ ጥቂት ግለስቦች እራሳቸው ስተው በአሁኑ ሰዓት በ EBS ሚድያ ላይ ይህን የኑፋቄ ትምህርት የሚስጡበት ፕሮግራም እንዲዘጋ በእግዚአብሔር ስም እና በአክብሮት እጠይቃለሁ ስለ ሚደረግልን ትብብር በወላዲተ እማምላክ ስም አመሰግናለሁ ።
ያለድንግል ማርያም አማላጅነት አለም አይድንም
Menafkann teraten enatifachewu
ቅድስት ቤተክርስትያናችንን አግዚአብሔር ይጠብቅልን
Tehadsun betmelket Hulachenm ye ethiopia orthodox lejuch endmhunach meten betkertsiyan kemtasetnern serat temhert KAL HEYEWTN wechi yehunut memheran agelgelot edayestu lemalt new egna demo and mehunachenen eyasben bamahun sebket eyetwseden new selzi ye KEDUSANEN amalajent bemayamen ye KERSTOS AMLAKENTN bemayamnu menheran kal wngel metelalf yelbetm and kalhunen selmn be betkertsiyan weset yagelgelalu
kidus sinodos be EGEZIYABHER sim tehadison leyuln begochachun asemaru tehadison awigizuln taologos&kalawadin atikumuln be EGEZIYABHER sim