Skip to main content

ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ጽ/ቤት

319 Comments

G
Girma moges

ማንም የፈለገው እምነት መከተል ይችላል ነገር ግን በሌላ ሀይማኖት ተገን በማድረግ የሀሰት ትምህርት የሚያስተምሩት ዛሬ አይደለም እኔም የአቶ አሰግድ ትምህርት የዛሬ ፮ አመት ነበር ነበር በጉባዬ ቤርያን ላይ ነበር የተማርኩት ከዛ ግዜ ጀምሮ እነሱ በሚያገለግሉበት ቦታ እግሬን አላነሰም በማለት ቀረው የቀርውት የተማርኩት ትምህርት ግራ ስለገባኝ ነበር ዛሬ እውነቱን ሲታወቅ አላማቸው ሌላ ነው እኔ ባስተምህሮው ባለመደሰቴ በዛው ቀረው ለካ ሰው ሳይሆን እግዚአብሔር ነበር እግሮቼን እንዳይሄዱ የከለከላቸው እግዚአብሔር ይመስገን።

S
Shewa deg

Ye bete kerstiyanen guday yagebagnal

T
Tayech

Egzaibher yerdan tadeson yasetageselin

D
Daniel Ameha

ረዳኤተ እግዚአብሄር አይለየን። የተሃድሶ እንቅስቃሴ ከመቼውም ግዜ በላይ አስከፊ ሁኔታ ላይ ደርሶዋል። ስለዚ በኣፋጣኝ መፍቴ ስቱን ሲለ ቅዱስ ሲኖዶስን በትህትና እጠይቃለው።

አ
አልማዝ ፈለሃ

እግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያናችን ይጠብቅልን አሜን

A
Animut

የተሃድሶ ጉዳይ እልባት ሊሰጠው ይገባል። ዝምታና የብፁዕን አባቶቻችን ትእግስት ቅድስት ቤተክርስቲያንን እየጎዳት ስለሆነ አስቸኳይ ውሳኔ እንፈልጋለን።

K
Kibrom

Protect our orthodox cherch.!

T
Tesfaledet

Egziabher Yirdan

R
roman goshu

Egzabher hagerachin ethiopian tewahdo haymanotachin yixebklen

M
Menbere Deksyos

ለቤተክርስቲያኔ እኔም ዘብ እቆማለሁ።።

W
weynhareg mulugeta

Comments

K
kamelo fentayehu

እባካችሁ

M
meron

Ega ba dubai mikale yamisataw timhert bamulu ya minefikenan timhert naw abatoche 1 neger endetelun enflgaln bamelaku sime mengede yebka

M
mariamawit gebremedhin

Comments ጌታ ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅልን...!

G
Gizachew Mengistu

Go on May God bless you

A
Abebe Beyene

I appreciate it

M
Meski

Tehadson begara enkelakel

S
sifantsige

Be seme Ab weweld wemenfes kidus Ahadu Amlak Amen eha be betakirestyanachin lay iyetesera yalew ye tehadisowoch timert endi kom ye minfikena hiywot beziw lay yikumilen kidus sinodosem atokirew ehan nager endi ketatalilun teklawuchin yazilin Getachin hoy mehal gebto saynetken

Y
Yibeltal Berie

እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ይሁን አሜን።

E
elias tesfaye damte

እንደ ቤተ ክርስቲያን ልጅነታችን የቤታችን ነገር ያገባናል።