ፅ ፅጌ ይመር 10 years ago እውነት ነው የኢ.ኦ.ተ እምነታችንን በውስጥዋ ተሰግስገው የራሷን ሀብት እየተጠቀሙ ልጆችዋን ከጉያዋ እያወጡ ለ አዳራሽ እያስርከቡ ነው ።ስለዚህ ከላይ ለተጠየቀው ጥያቄ ቅዱስ ሲኖዶስ መልስ እንዲሰጠን እርምጃ እንዲወስድ እና ቤተክርስቲያናችንን እንዲታገደን በቤተክርስቲያን ልጅነቴ እጠይቃለሁ።
A Addisalem Genta 10 years ago We hope our synod will act on this serious issue of our mother church.
Y Yared yegezu 10 years ago በጌታችን በመድኃኒታችን በኢየሱስ ከርስቶስ ደም የተዋጀች ቅድስት ቤተ ከርስቲያን የመጠብቅ ሃይማኖታዊም ሆነ ሞራላዊ ግዴታችንን ለመወጣት ህይወታችንንም ጭምር ለመስጠት ዝግጁ ነኝ
A Aklilu Fekadu 10 years ago What ever it is I stand for my believe which raised from Ethiopian Orthodox Tewahdo church. Therefore, because of this and other related issue I signed the petition
B birhanemeskel alemu 10 years ago They(our saint fathers) should decided to avoid those tehadiso protestant from our church.
B bantamelak dagnachew 10 years ago Ortodoxe tewahedone yemayewkelu bebetekerstiayane seme yaletegeba negerochene eyeseru newna menfekenane eyesbeku newna beka lenelachew yegebale yedenegel leje yerdane amen !!!
ልዑል እግዚአብሔር አጽራረ ቤተክርስቲያንን ያሳታግስልን
እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ይሁን አሜን።
Very urgent
Comments
እውነት ነው የኢ.ኦ.ተ እምነታችንን በውስጥዋ ተሰግስገው የራሷን ሀብት እየተጠቀሙ ልጆችዋን ከጉያዋ እያወጡ ለ አዳራሽ እያስርከቡ ነው ።ስለዚህ ከላይ ለተጠየቀው ጥያቄ ቅዱስ ሲኖዶስ መልስ እንዲሰጠን እርምጃ እንዲወስድ እና ቤተክርስቲያናችንን እንዲታገደን በቤተክርስቲያን ልጅነቴ እጠይቃለሁ።
We hope our synod will act on this serious issue of our mother church.
በጌታችን በመድኃኒታችን በኢየሱስ ከርስቶስ ደም የተዋጀች ቅድስት ቤተ ከርስቲያን የመጠብቅ ሃይማኖታዊም ሆነ ሞራላዊ ግዴታችንን ለመወጣት ህይወታችንንም ጭምር ለመስጠት ዝግጁ ነኝ
What ever it is I stand for my believe which raised from Ethiopian Orthodox Tewahdo church. Therefore, because of this and other related issue I signed the petition
I agree
እባካችሁ ብጹአን አባቶቶቻችን ዝምታው ይብቃ እያልኩ ከታላቅ ይቅርታ ጋር እጠይቃችሁአለሁ።
ልዩ 3ትነቱ ማመንን እስከ መጨረሻው ህቅታ ድረስ ይፈፅምልን ዘንድ እግዚአብሔርን ተግተን እንለምነው ።
Comments LET US KEEP HISTORIC CHURCH FROM AGRESSION OF HERETICS!
እግዚኣብሔር ቢዘገይም የሚቀድመው የለም, እንክርዳዱን ከስንዴው ይለያል, በፀሎት እንትጋ።
They(our saint fathers) should decided to avoid those tehadiso protestant from our church.
Netaki tekulahoch lay aschekway irmija yihosedilin
ሁሉ ልሳተፍ ይገባል
Ortodoxe tewahedone yemayewkelu bebetekerstiayane seme yaletegeba negerochene eyeseru newna menfekenane eyesbeku newna beka lenelachew yegebale yedenegel leje yerdane amen !!!
ሊዎስን ይገባዋል ግን ባይወስንም የቤተ ክርስቲያን ታሪክ ሆኖ ይቀመጣል
I agree with. You. EGEZIABEHER ethiopian yetebek enantenem yebark