B bekele g/giorgis 10 years ago Abatoch yebetikersitiyanini elewena yemasitibeki aderam gidetam alebachw yetadeson minafikanini alama bemulu lebi enkawomalen
S Simegn getachew 10 years ago በስመ ስላሴ አሜን እኔ ተሀድሶዎችን እጅግ አድርጌ እቃወማለሁ ምክንያቁም የቅድስት ቤተ ክርስትያናችንን ቱፊትና ስርአት በጣም እያፋለሱ ስለሆነ ስለእምነታቸውና ስለ ቅድስት ቤተ ክርስትያን ሳይሆን ስለግል ጥቅምና ስለ ገንዘብ የሚያስቡ ሆነዋል ናቸውም ከአባቶች እግር ስር ተቀምጠው እንዳልተማሩ ዛሬ አባቶችን ይሰድባሉ በሰንበት ትምህርት ቤት እንዳላደጉ ዛሬ ሰንበት ትምህርት ቤትን ያወግዛሉ እንዲሁም በብዙ ነገሮች ኦርቶዶክስን ከመምሰል ይልቅ ቅልጥ ያሉ የመናፍቃን መንገድ ጠራጊዮች ሆነዋል ስለዚህ በላይ ያላችሁ አባቶቻችን እባካችሁ ውድስት ቤተ ክርስትያናችን ከነ ስርአትና ታሪኩዋ ለትውልድ እንዲተላለፍ ተገቢውን እርምጃ እንድትወስዱ ስል በድንግል ማርያም ልጀ እጠይቃችኅለሁ አመሰግናለሁ የአባቶቻችን አምላክ ይባረክ
B biniam fitie 10 years ago please close us "ታዖሎጌስ" and "ቃለ ዐዋዲ" reformatin programs as soon as posible !!!
M Mebrat 10 years ago እግዝአብሄር አምላክ ኦርቶዶክስ ሃይማኖታችን ከውስጥ ጠላት ይጠብቅልን ለትሃድሶዎች የታወረ ልቦናቸው ይመልሰው አርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር
ሰ ሰናይት ደስም 10 years ago ሰላም እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን እኔ ስለተሀዲሶ የሰማሁት ባጣም ልቤን ሰብሮኛል አዝኛለሁም በጣም ከሰው ሳይሆን ከአንደበታቸው በመስማቴ ማመኔን እንዲሁም በንድሞች ጥረት መሄኑን እገልፃለሁ ስላሴ አትበሉ አላዛርን ከሞት ያስነሳው እየሱሰ ነው በማለት የስላሴን አንድነት እና ሶስትነት ለማናጋት ተሞክሯል!!እየሱስ ያለ መናፍቅ ከተባለ የመጀመሪያው መናፍቅ ገብረኤል ነው!! የኔ ጌታ ተኝቶ ነው አለምን የሚገዛው... አንድ ወልዳ ስሙን አበዛችው ይህ የመንደር ወሬ ነው!! እንዲሁም የስብከት መጀመሪም ሆነ መጨረሻው ሆነ ሲሰብኩ ድንግል ማርያምን ሳይጠሩ ይጨርሳሉ የኦርቶዶህስ ስብከት ለምን ርእሱ እየሱስ ክርስቶስን የሚልፅ አይሆንም ድንግል ማርያም ሳትጠራ ሰብኮ አይጨርስም አይጨርስም መዝሙር በአውደ ስብከት ላይ ከተዘመረ ስለ ክርስቶስ ዘምረው ያበቃሉ ሲዲ ካወጡ ስለ ክርስቶስ ለዛውም ተባረክ እባርክሀለሁ.. ..ቀጥታ የመናፍቅ መዝሙር... እያረጉ የድንግል ማርያምን ፍቅር ከልባችን ለማስወገድ እየጣሩ እንደሆነ ተረድተናል ልቤ በጣም አዝኗል!!ኦርቶዶክ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
M mekdas kebede 10 years ago ስላም እግዚአብሔር ከሁላቸው ጋር ይሁን እኔ ስለተሀድሶ በእውነት በሚሉት ነገር ሁሉ በጣም ልቤ ተስብሮዋ ከብር ይግባትነ ድንግል ማርያም አታማልድም የቅዱሳን አያማልዱም ቅዲስት የቤተክርስቲያን ትታደስ በሚሉት ፆም ፀሎት ይቀነስ በሚሉት እግዚአብሔር አምላክን ልቧነ እድስጣችው የዘወትር ፀሎቴነው ቅዲስት የቤተክርስቲያነችንንም የበግ ለምድ ለብስው ከሚመጡት ተኩላወች በቸርነቱ ይታደገን አሜን እና በጣም ተሰምቶኛል
M mekdas kebede 10 years ago Featured ስለም እግዚአብሔር ከሁላችሁም ጋር ይሁን እኔ በተሀድሶዙርያ ላይ በጣም አዝኛለሁ እንደ ኦርቶዶክስ ተዋህዶእነቴ እግዚአብሔር አምላክ ወደልባችው እንድመልሳችው የዘወትር ፀሎትነው በሚሉት ነገር ክብር ይግባትነ በወላድት አምላክ አታማልድም ቅዱሳኑ አያማልዱም ቤትክርስቲያን ትታደስ በሚሉት ሁሉ ልቤ ተስብሮዋል እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋልን ይስጣችው ነው የምለው እንደነዚህ አይነት የበግ ለምድ ለብሰው ከሚመጡ ተኩላወች እግዚአብሔር አምላክ በኪነ ጥበብ ይታደገን አሜን
M mezan hailu 10 years ago ነዎሪነቴ በድባይ ሲሆን በድባይ ቅድስ ሚካኤል ተብሎ በተሰየመው የተሀድሶዎች አዳራሽ ከ6አመት በላይ ተምሬ 4አመት ያህል በመዘምራንነት አገልግያለው ሆኖም ባሁኑ ሰአት ፍፁም ኦርቶዶክስ ያለመሆናቸውን አምኜ ቀርቻለው ፍፁም የክህደት ትምርታቸውንም በጄላይ ይገኛል እና ባሁኑ ሰአት በጣም ብዙ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን እየመሰላቸው እሚሄድ እህትና ወንድሞች አሉ በሚያሳዝን ሁኔታ በጣም ብዙ እህቶቻቼም እዚ በሚሰጠው ትምርት ብቻ ሀይማኖታቸውን የቀየሩም አሉ ቅድሳኑን እና ቅድስተ ቅድሳን እመቤታችንን ፍፁም እንደማያስፈልጉ እና አምላካችንን ክርስቶስንም እንደፍጡር በማየት እግዚአብሄር ጌታው ነው በማለት ፍፁም ክህደት በኦርቶዶክስ ስም እያካሄድ ይገኛሉ ኦርቶዶክስ የድርጅት ስም ነው እያሉ እየሰበኩ በኦርቶዶክስ ስም መጠራታቸው ፍፁም አግባብ እና የብዙ ሰው መጥፍያ እየሆነ በመሆኑ ቅድስ ሲኖዶሱም ኢሄን ተመልክቶ ፈጣኝውሳኔውን እንዲያስተላልፍ በታላቅ አክብሮት እጠይቃለው ከረከታቹ ይደርብን አምላከ እስራኤል አሀራችንን ሀይማኖታችንን ይጠብቅልን አሜን።
S Sara tesefay 10 years ago BESEMAM WOWELED WOMEFES KEDUS AHADU AMILAK AMEN bemijamireya derija endazeh SENODOSU ayenu tekifitole yehan hasam mamitatu betam des bilognale awo E-ORTODOXW tmhirt eyasetmarun yalut brmulu BETESEBOCHA TELEYELEN DUBAI KEDUS MEKAEALE BETEKIRESETEYAN yemebalew west eza endale yemimetu mimihira yeMINAFIKANUN tmhirt new meyasetmirun egizbeher yemesgen ahun egna BERASACHAN YEBETEKIRESETEYAN TMHIRT ENDALEHONA SENAWE WOTEN MUZMUROCHACHAW YE PEROTESETANT newYAREDAWE ZEMERY yelewem SENODOSU gin esekahun erasu mine eyasira new beteley wechaw ena ETHIOPIA WEST KIFILA HAGIR WEST pls 1nigr adirigu BEBEG LEMIDE BILEBESU SEWOCHA ATASECHARISUN
anti thadeso
እናመሰግናለን እውነትን እንድናውቅ ለምትከፍሉት ዋጋ።
Abatoch yebetikersitiyanini elewena yemasitibeki aderam gidetam alebachw yetadeson minafikanini alama bemulu lebi enkawomalen
እኔ የምለው መጀመሪያውን ህጋዊ ሲኖደስ መቸ አለና ለማን ነው አቤ የሚባል
Betam tru
ሥለሁሉምነገር፡እግዚአብሄር፡ይመሥገን አሜን
በስመ ስላሴ አሜን እኔ ተሀድሶዎችን እጅግ አድርጌ እቃወማለሁ ምክንያቁም የቅድስት ቤተ ክርስትያናችንን ቱፊትና ስርአት በጣም እያፋለሱ ስለሆነ ስለእምነታቸውና ስለ ቅድስት ቤተ ክርስትያን ሳይሆን ስለግል ጥቅምና ስለ ገንዘብ የሚያስቡ ሆነዋል ናቸውም ከአባቶች እግር ስር ተቀምጠው እንዳልተማሩ ዛሬ አባቶችን ይሰድባሉ በሰንበት ትምህርት ቤት እንዳላደጉ ዛሬ ሰንበት ትምህርት ቤትን ያወግዛሉ እንዲሁም በብዙ ነገሮች ኦርቶዶክስን ከመምሰል ይልቅ ቅልጥ ያሉ የመናፍቃን መንገድ ጠራጊዮች ሆነዋል ስለዚህ በላይ ያላችሁ አባቶቻችን እባካችሁ ውድስት ቤተ ክርስትያናችን ከነ ስርአትና ታሪኩዋ ለትውልድ እንዲተላለፍ ተገቢውን እርምጃ እንድትወስዱ ስል በድንግል ማርያም ልጀ እጠይቃችኅለሁ አመሰግናለሁ የአባቶቻችን አምላክ ይባረክ
please close us "ታዖሎጌስ" and "ቃለ ዐዋዲ" reformatin programs as soon as posible !!!
እውነት ለምናገር አላቅም ስለ ተሀድሶ
Salam. ...
Mart55
እግዚሃብሔር ተዋህዶ ሐይማኖታችን ከውስጥ እና ከውጭ ጠላት ይጠብቅልን ለተሃድሶ ወገኖቻችን ልቦናቸውን ይመልስልን
እግዝአብሄር አምላክ ኦርቶዶክስ ሃይማኖታችን ከውስጥ ጠላት ይጠብቅልን ለትሃድሶዎች የታወረ ልቦናቸው ይመልሰው አርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር
እግዚአብሔር። አሳዳጆችን። ይያዝልን
ሰላም እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን እኔ ስለተሀዲሶ የሰማሁት ባጣም ልቤን ሰብሮኛል አዝኛለሁም በጣም ከሰው ሳይሆን ከአንደበታቸው በመስማቴ ማመኔን እንዲሁም በንድሞች ጥረት መሄኑን እገልፃለሁ ስላሴ አትበሉ አላዛርን ከሞት ያስነሳው እየሱሰ ነው በማለት የስላሴን አንድነት እና ሶስትነት ለማናጋት ተሞክሯል!!እየሱስ ያለ መናፍቅ ከተባለ የመጀመሪያው መናፍቅ ገብረኤል ነው!! የኔ ጌታ ተኝቶ ነው አለምን የሚገዛው... አንድ ወልዳ ስሙን አበዛችው ይህ የመንደር ወሬ ነው!! እንዲሁም የስብከት መጀመሪም ሆነ መጨረሻው ሆነ ሲሰብኩ ድንግል ማርያምን ሳይጠሩ ይጨርሳሉ የኦርቶዶህስ ስብከት ለምን ርእሱ እየሱስ ክርስቶስን የሚልፅ አይሆንም ድንግል ማርያም ሳትጠራ ሰብኮ አይጨርስም አይጨርስም መዝሙር በአውደ ስብከት ላይ ከተዘመረ ስለ ክርስቶስ ዘምረው ያበቃሉ ሲዲ ካወጡ ስለ ክርስቶስ ለዛውም ተባረክ እባርክሀለሁ.. ..ቀጥታ የመናፍቅ መዝሙር... እያረጉ የድንግል ማርያምን ፍቅር ከልባችን ለማስወገድ እየጣሩ እንደሆነ ተረድተናል ልቤ በጣም አዝኗል!!ኦርቶዶክ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
ስላም እግዚአብሔር ከሁላቸው ጋር ይሁን እኔ ስለተሀድሶ በእውነት በሚሉት ነገር ሁሉ በጣም ልቤ ተስብሮዋ ከብር ይግባትነ ድንግል ማርያም አታማልድም የቅዱሳን አያማልዱም ቅዲስት የቤተክርስቲያን ትታደስ በሚሉት ፆም ፀሎት ይቀነስ በሚሉት እግዚአብሔር አምላክን ልቧነ እድስጣችው የዘወትር ፀሎቴነው ቅዲስት የቤተክርስቲያነችንንም የበግ ለምድ ለብስው ከሚመጡት ተኩላወች በቸርነቱ ይታደገን አሜን እና በጣም ተሰምቶኛል
ስለም እግዚአብሔር ከሁላችሁም ጋር ይሁን እኔ በተሀድሶዙርያ ላይ በጣም አዝኛለሁ እንደ ኦርቶዶክስ ተዋህዶእነቴ እግዚአብሔር አምላክ ወደልባችው እንድመልሳችው የዘወትር ፀሎትነው በሚሉት ነገር ክብር ይግባትነ በወላድት አምላክ አታማልድም ቅዱሳኑ አያማልዱም ቤትክርስቲያን ትታደስ በሚሉት ሁሉ ልቤ ተስብሮዋል እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋልን ይስጣችው ነው የምለው እንደነዚህ አይነት የበግ ለምድ ለብሰው ከሚመጡ ተኩላወች እግዚአብሔር አምላክ በኪነ ጥበብ ይታደገን አሜን
ነዎሪነቴ በድባይ ሲሆን በድባይ ቅድስ ሚካኤል ተብሎ በተሰየመው የተሀድሶዎች አዳራሽ ከ6አመት በላይ ተምሬ 4አመት ያህል በመዘምራንነት አገልግያለው ሆኖም ባሁኑ ሰአት ፍፁም ኦርቶዶክስ ያለመሆናቸውን አምኜ ቀርቻለው ፍፁም የክህደት ትምርታቸውንም በጄላይ ይገኛል እና ባሁኑ ሰአት በጣም ብዙ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን እየመሰላቸው እሚሄድ እህትና ወንድሞች አሉ በሚያሳዝን ሁኔታ በጣም ብዙ እህቶቻቼም እዚ በሚሰጠው ትምርት ብቻ ሀይማኖታቸውን የቀየሩም አሉ ቅድሳኑን እና ቅድስተ ቅድሳን እመቤታችንን ፍፁም እንደማያስፈልጉ እና አምላካችንን ክርስቶስንም እንደፍጡር በማየት እግዚአብሄር ጌታው ነው በማለት ፍፁም ክህደት በኦርቶዶክስ ስም እያካሄድ ይገኛሉ ኦርቶዶክስ የድርጅት ስም ነው እያሉ እየሰበኩ በኦርቶዶክስ ስም መጠራታቸው ፍፁም አግባብ እና የብዙ ሰው መጥፍያ እየሆነ በመሆኑ ቅድስ ሲኖዶሱም ኢሄን ተመልክቶ ፈጣኝውሳኔውን እንዲያስተላልፍ በታላቅ አክብሮት እጠይቃለው ከረከታቹ ይደርብን አምላከ እስራኤል አሀራችንን ሀይማኖታችንን ይጠብቅልን አሜን።
Tehadsowoch yemiyaramduten ye menfekna tmwhwrt ekawwmalew
BESEMAM WOWELED WOMEFES KEDUS AHADU AMILAK AMEN bemijamireya derija endazeh SENODOSU ayenu tekifitole yehan hasam mamitatu betam des bilognale awo E-ORTODOXW tmhirt eyasetmarun yalut brmulu BETESEBOCHA TELEYELEN DUBAI KEDUS MEKAEALE BETEKIRESETEYAN yemebalew west eza endale yemimetu mimihira yeMINAFIKANUN tmhirt new meyasetmirun egizbeher yemesgen ahun egna BERASACHAN YEBETEKIRESETEYAN TMHIRT ENDALEHONA SENAWE WOTEN MUZMUROCHACHAW YE PEROTESETANT newYAREDAWE ZEMERY yelewem SENODOSU gin esekahun erasu mine eyasira new beteley wechaw ena ETHIOPIA WEST KIFILA HAGIR WEST pls 1nigr adirigu BEBEG LEMIDE BILEBESU SEWOCHA ATASECHARISUN