"There is no love without forgiveness and there is no forgiveness without love"
"We need to know the remarkable power of reconciliation" I pray to God always to bring this difference to end, let God help us and I'm hopeful God will bring us together.
By the name of the Father the Son the Holly spirit Amen!!!
"There is no love without forgiveness and there is no forgiveness without love" "We need to know the remarkable power of reconciliation" I pray to God always to bring this difference to end, let God help us and I'm hopeful God will bring us together. By the name of the Father the Son the Holly spirit Amen!!!
Det som jeg savner å høre på. Endelig vi s
ቸር ያሰማን!
One Orthodox tewahido!
Egziabher kegna gar yihun !
Yalefew alfoal silewedefitu bicha enawra
ይህ እርቅ ወሳኝ ነው!!!
አባቶቼ እባካችሁ ታረቁ ስል ድፍረት ቢሆንብኝም ታናሽነቴን ሳታዩ ልመናየን ትቀበሉ ዘንድ በእመብርሃን ስም እግራችሁ ስር ተድፍቼ እለምናችሃለሁ
አባቶቻችንን እርቅና ሰላምን አስተምሩን::
I am agree
የፈጣሪ ፍቃድ ይሆን ዘንድ ፀሎታችን ነው.
እባካችሁ አቶቻን ታረቀልን እና በአንድነት በፍቅር እና በሰላም እግዚአብሔርን እንድናመልክ እንድናመስግን አድርጉን ስብስቡን በብዙ ደክመናም ባዝነናል እና እባካችሁ አንድ ሁኑና መንገዱን አሳዩን ምሩን አሜን አምላከ ቅዱሳን ቸር ወሬን አሰማን
የሲኖዶሱ አንድነት ለመንፈሳዊ ህይወታችን እድገት እጅግ አስፈላጊ ነው
God help us
ፍቅር ከሁሉም ይበልጣል:: ፍቅር ያሸንፋል:: እያሉ በንባብ ብቻ ሳይሆን በአንድምታ ስለፍቅር ለሚያስተምሩ አባቶች መናገር ድፍረት ባይሆንብኝ በአሁን ወቅት ብቸኛና አማራጭ የሌለው መፍትሔ በፍቅር አንድ መሆን "መደመር" ብቻ ነው:: "እስመ ጻድቅ እግዚአብሔር ወጽድቀ አፍቀረ:: ወርትዕሰ ትሬእዮ ገጾ" "እግዚአብሔር እውነተኛ ነውና እውነትን ይወዳል :; ቅንነት ግን ፊቱን ታየዋለች:: መዝ 10:7
Peace n peace
እግዚአብሔር አምላክ ሰላም አንድነትንና ፍቅርን ለቤተ ክርስቲያናችን እንዲሁም ለምእመናኑ ያድልልን
Pray.....
እግዚአብሔር ይርዳን
Egzeabhere yerdachu yerdane