Skip to main content

ለቅዱስ ሲኖዶስ አንድነት የበኩላችንን እንወጣ

251 Comments

M
Mulu Dagnew
8 years ago

እግዜአብሔር ይርዳን

ዘሪሁን አደራ ለሜቻ
8 years ago

እግዚአብሔር ይሁነን::

B
Bruck Haile
8 years ago

Unite under one roof

K
kesis getu
8 years ago

his holines merkrewos go to home lanf

A
Abba Heryacos
8 years ago

ፍጻሜውን በመልካም ለማየት ያብቃን

እሌኒ ሰሎሞን
8 years ago

እግዚያብሄር። አባቶችን አንድ ያድርግልን እርቁንም ለፍፃሜ ያበቃው። ዘንድ እኛ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች በእውነት በፀሎት እንትጋ

A
Aster Zewdie Bekele
8 years ago Featured

የሰላም አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ሰላምን ያውርድልን ለቤተክርስቲያናችን አንድነትን ለህዝባችን ሰላምን ይስጠን ለብፁአን አባቶቻችንም አምላክ ልቦና ይስጥልን እርቀሰላሙን ያውርድልን እባካችሁን አባቶች አንድ ሆናችሁ በጎቻችሁን ወደበረቱ አስገቡ!!! አሜን!

Y
yilikal wondimu
8 years ago

እግዚአብሔር ይጨመርበት

M
Mesfin
8 years ago

ይፍጠንልን እናመሰግናለን!

Y
Yemisrach
8 years ago

ሰላም ሰላም ሰላም እና ፍቅር ያስፈልገናል የወያኔ አገዛዝ እዲገረሰስ እንፈልጋለን "ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር"

B
Betelhem
8 years ago

I want to see our church be United. The unity will make our church more stronger than before.

Y
Yewubdar Ahmed
8 years ago

ፍቅር ያሸንፋል

A
Aschalew Meried
8 years ago

it's good job

M
Misrak
8 years ago

እርቀሰላሙን በናፍቆት እንጠብቃለን።

E
Elisabeth Ayele
8 years ago

በጣም ደስ የሚል ዜና ነው እግዚአብሄር ይመስገን

E
Ehite Mariam
8 years ago Featured

እባካችሁ አባቶቻችን ከቤተ መንግስት ተማሩ። የእርቅ ተምሳሌት መሆንስ የነበረባችሁ እናንተ ነበራችሁ። ቂም ተቋጥራችሁ ለዘመናት ስትሰው የነበራችሁት መስዋት ጸባኦት እንዴት ይደርሳል? ታረቁ ታረቁ ታረቁ

A
Anonymous
8 years ago

unity strength

S
Seife haile
8 years ago

Andit betekrstian

M
Merone beyene
8 years ago

Tedmero

D
Dagmawi G
8 years ago

Stand together!!