Skip to main content

ለቅዱስ ሲኖዶስ አንድነት የበኩላችንን እንወጣ

251 Comments

A
Anonymous
8 years ago

Unity!!!

B
Bisrat Tessema Ayele
8 years ago

ስለቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ብለን የሰይጣንን ተንኮል አዉቀን ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነትና ሃይማኖት የስብከተ ወንጌል ተልዕኮና ስለ ሰዉ ልጅ መዳን እግዚአብሔር የሰጠንን ዕድል እንጠቀም ዘንድ ይህንን የሰላምና የፍቅር ጥሪ ተቀብለን ቤተክርስቲያን የምትደፋበትንና የምትጠናከርበትም ከአምላክ የተሰጣትን ተልዕኮ እንድትፈጽም ጥሪዪን አቀርባለሁኝ

F
Fesha Birhanu
8 years ago

Erke selamun edegefalehu

S
Shime
8 years ago

ሰላም ለሁላችን ይሁን፣ እርቁ እንደሚፈጸም አልተራተርም፡፡

ፍሬሕይወት ከበደ
8 years ago

እምነት ተስፋ ፍቅር እነዚህ ሶስቱ ፀንተው ይኖራሉ ከነዚህ ሶስቱ ፍቅር ይበልጣል አባቶቻችን ከልጆቻቸው እንደሚማሩ ተስፋ አረጋለሁ እግዚያብሔር ለ ቤተክርስቲያን አንድነትን ይስጥልን

ተስፋ ሚካኤል
8 years ago

መልካሙን ፍፃሜ ያሰማን፤ እነሱም እንደ ፖለቲከኛ መደራደሪያ አያቀርቡም ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ።

S
Solomon
8 years ago

ፍቅር ከሁሉ ይበልጣል

E
Eyerus
8 years ago

The lord be with us

A
Anonymous
8 years ago

Love never fail

M
Marta Kebede
8 years ago

I pray to end this story. God bless you all the commitee.

T
Teshale Mezgebu
8 years ago

Peace, love & Unity for EOTC.

መስታወት ዘውዴ
8 years ago Featured

ክርስቲያን ማለት ይቅር የሚል እና የክርስቶስን ፍቅር በተግባር የሚኖር ነውና እባካችሁ ይቅር ተባባሉና ሀገራችንን እና ሀይማኖታችንን ከጥፋት ታደጉልን እንንታደግ:: እግዚያብሔር ሀገራችንን ኢትዮዺያን እና ህዝቦቿን ይባርክ!

S
Shewangizaw
8 years ago

ከበጎ ነገር ጋር ተባበሩ ።

D
Dereje Bezu
8 years ago

Agree

M
Mengesha Melkie
8 years ago

The negotiation between two Synod is very essential for EOTC inpurticular , negotiation must foucse about the two patriarch. Both the patriarchs must be considered in equal level and they both should not get involved in day today administration issue. They shall stay with duty of leading prayers and giving blessing. Interms of the administration issue, the two patriach should slect two archbishop form theirs own side, and let the the Synod to choose. The one who chooses by the Holy Synod could be the vise Patrarch Of the EOTC unitill one of the two patriarch last call from God.

T
Tadesse Megersa
8 years ago

i am so happy with the peaseful solve of gape between them.

A
Addis Kokeb
8 years ago

ለመንጋዉ ምትጨነቁ ከሆነ እና ለቤተ ክርስትያን አንድነት ምታስቡ ከሆነ እርቅ ይደረግ

T
Tsehay Gebrehiwot
8 years ago

Selam ena Fiker LeKidest Beta Kerstyanchen.

W
Wolela
8 years ago

We need Peace peace peace

D
Dawit begosew
8 years ago

ለመንጋዉ ምትጨነቁ ከሆነ እና ለቤተ ክርስትያን አንድነት ምታስቡ ከሆነ እርቅ ይደረግ