M Muluken Desalegn 8 years ago እርቁ ፡ ለቤተክርስቲያን ፡ አንድነት ፡ እጅግ ፡ ጠቃሚ ፡ ስለሆነ ፡ ታረቁ እና ፡ ቤተክርስቲያን ፡ አንድ ፡ ትሁን ፡ አጋንንት ፡ ፡ ይፍሩ።
A Addis tesmama 8 years ago Ebakachehu le mimetaw teweld yetekefelech brtekrstian atawrsu. Alem yalat fetena beki new. Brtekrstianachen metegiya memariya melewecha tehunen.
እግዛብሔር ይርዳን እረቀሰላሙን ያውርድልን
እርቁን እደግፋለሁ፡፡
Eager to see the unity of the Holy Synod.
ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ሆይ ሰላምሽ ሰላሜ ነው።
እርቁ ፡ ለቤተክርስቲያን ፡ አንድነት ፡ እጅግ ፡ ጠቃሚ ፡ ስለሆነ ፡ ታረቁ እና ፡ ቤተክርስቲያን ፡ አንድ ፡ ትሁን ፡ አጋንንት ፡ ፡ ይፍሩ።
Ebakachehu le mimetaw teweld yetekefelech brtekrstian atawrsu. Alem yalat fetena beki new. Brtekrstianachen metegiya memariya melewecha tehunen.
Erkun esmamalew
I support the reconciliation
እርቁን እደግፋለሁ አባቶቻችን እባካችሁ ለሞታችሁለት ኑሩ።
እግዚአብሔር በቃ ይበለን
God help negotiatation with two senodos.
I support this petition.
አባቶቻችን እባካችሁ ለዝች ኩንትራት አለም ሁሉን ትታችሁ ታረቁልን ስለ ቀራንዮ ንጉሥ ።
እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን
እግዚአብሔር ኢትዮጵጵያን ይባርክ።ሰላም ፍቅር መቻቻልን ያብዛልን።
United Orthodox
Egzyabher yetaden
We need peace and unity in our Teeahido Orthodox Church
Please GOD help us
እግዚአብሔር ፍዓሜውን ያሳምረው