E Eshete Demeke 8 years ago ሁልጊዜ ስለ ኦርቶዶክስ እምነቴ ሳስብ መከፋፈሏና አንድ አለመሆኗ ከምን የመነጨ እንደሆን. እንዳስብ ወደዃላም እንድጓዝ መንፈሴ ያስገድደኛል።በታሪካዊቷ ቤተክርስቲያችን የተፈፀሙትን ኢ-ክርስቲያናዊ ተግባራት 1ኛ. ህጋዊዉ የቤተክርሰቲያናችን ፓትርያርክ አቡነ መርቆሬዎስ በሃይል ተገፍተዉ ከመንበሩ ተነስተዋል። 2ኛ. በቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን ልምጭ የሚመልሰዉ ባህታዊ ፈቃደ ሥላሴ በቀድሞዉ ፓትርያርክ ፈቃድ በግፍ ደም ፈሷል። 3ኛ. በአዲስ አበባ በልደታ በጎንደር አደባባይ ኢየሱሰ ምእመናን ተደብድበዋል ተገድለዋል።4ኛ. በምርጫ 97. በአዲስ አበባ ቅድስት ማርያም ለነፍሳቸዉ የሸሹ ወጣቶች ቤተ ክህነት አሳልፎ በመስጠት አስደብድባለች አሳስራለች። ያን ሁሉ ትተን ይቅር ከተባለ የሆነዉን መርሳት የለብንም።የጠፋዉን ጥፋት ለህዝብ በማሳወቅ መታረቁ ይበጃል።የተጎጂ ቤተሰቦችና ይህንን እያየን የኖርን እንደታሪክ እናስቀምጠዋለን።
Y Yakob 8 years ago I have praying for long time and wishing our chuurch To be unite and gather us together. I think I belive this is The right time. Please,. Member of synod make us unite.
T Teklai Abera 8 years ago Featured እግዚኣብሄ ያለ ኣድልዎ ይቅርታን የለገሰው ብዙ ሚስጢር ቢኖረውም፣ ዋናውና ቀዳሚ በሚያስብል፤ ሃጥያት የማይሰራና በእግዚኣብሄር ፊት ኣበሳ የሌለብት የልም። ለዚህም ነው፣ "ከ እፈጣሪ ይቅርታ ባትኖር ኖሮ መንግስተ ሰማያት ባዶ ትቀርነብር" የሚባለው። ኣሁንም እኛም ባዶ እና ያለ ተዋህዳዊ ተስፋ እንዳንቀር ኣባቶች ኣንዲት ተዋህዶ! ኣንዲት ሲኖዶስ ይወርሱን ዘንድ በእርቀሰላሙ ጥረታቸው እግዚኣብሄር ይርዳቸው
A AskaleMariam 8 years ago Egziabher Amlak Kidus Fekadu yihunilin Aind yadirgen Weladite Amlak esua tichemeribet+++
ደ ደረጀ ገብረማርያም 8 years ago ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር አምላክ ትዘረጋለች፤ ኢትዮጵያ በልጆችዋ ተከብራ ለዘላለም ትኖራለች። "እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ"
I am eagerly waiting the day
አንዲት ቤ/ን አንድ ሲኖዶስ
Like the easiest be real.
Medehanialem yerdan
They should be example for the sheep
I support The chuurch To be unite. Please beshops make us unite.
ሁልጊዜ ስለ ኦርቶዶክስ እምነቴ ሳስብ መከፋፈሏና አንድ አለመሆኗ ከምን የመነጨ እንደሆን. እንዳስብ ወደዃላም እንድጓዝ መንፈሴ ያስገድደኛል።በታሪካዊቷ ቤተክርስቲያችን የተፈፀሙትን ኢ-ክርስቲያናዊ ተግባራት 1ኛ. ህጋዊዉ የቤተክርሰቲያናችን ፓትርያርክ አቡነ መርቆሬዎስ በሃይል ተገፍተዉ ከመንበሩ ተነስተዋል። 2ኛ. በቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን ልምጭ የሚመልሰዉ ባህታዊ ፈቃደ ሥላሴ በቀድሞዉ ፓትርያርክ ፈቃድ በግፍ ደም ፈሷል። 3ኛ. በአዲስ አበባ በልደታ በጎንደር አደባባይ ኢየሱሰ ምእመናን ተደብድበዋል ተገድለዋል።4ኛ. በምርጫ 97. በአዲስ አበባ ቅድስት ማርያም ለነፍሳቸዉ የሸሹ ወጣቶች ቤተ ክህነት አሳልፎ በመስጠት አስደብድባለች አሳስራለች። ያን ሁሉ ትተን ይቅር ከተባለ የሆነዉን መርሳት የለብንም።የጠፋዉን ጥፋት ለህዝብ በማሳወቅ መታረቁ ይበጃል።የተጎጂ ቤተሰቦችና ይህንን እያየን የኖርን እንደታሪክ እናስቀምጠዋለን።
I have praying for long time and wishing our chuurch To be unite and gather us together. I think I belive this is The right time. Please,. Member of synod make us unite.
እግዚኣብሄ ያለ ኣድልዎ ይቅርታን የለገሰው ብዙ ሚስጢር ቢኖረውም፣ ዋናውና ቀዳሚ በሚያስብል፤ ሃጥያት የማይሰራና በእግዚኣብሄር ፊት ኣበሳ የሌለብት የልም። ለዚህም ነው፣ "ከ እፈጣሪ ይቅርታ ባትኖር ኖሮ መንግስተ ሰማያት ባዶ ትቀርነብር" የሚባለው። ኣሁንም እኛም ባዶ እና ያለ ተዋህዳዊ ተስፋ እንዳንቀር ኣባቶች ኣንዲት ተዋህዶ! ኣንዲት ሲኖዶስ ይወርሱን ዘንድ በእርቀሰላሙ ጥረታቸው እግዚኣብሄር ይርዳቸው
የቤተክርስቲያን አንድነቷን የማይሻ ቢኖር የክርስቶስ ሊሆን አይገባም
Egziabher Amlak Kidus Fekadu yihunilin Aind yadirgen Weladite Amlak esua tichemeribet+++
እርቀ ሰላሙ እንዲፈጸም ከዚህ የተሻለ እድል እና ጊዜ ስለማይመጣ ባስቸኳይ ይፈጸምልን።
Let Blessing of God be with us.
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር አምላክ ትዘረጋለች፤ ኢትዮጵያ በልጆችዋ ተከብራ ለዘላለም ትኖራለች። "እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ"
erke yehun
Let it be the will of GOD to unite the two sinodos
Only one Sinodos, the previous one!
It is time for forgiveness
Erke selam yihun
በእግዚሀብሄር ስም አንድ ሁኑ ፍቅር ለመስበክ እናተ በፍቅር ታረቁ