A Anteneh 8 years ago ውጭ የሚገኙው ሲኖዶስ ወደ ሃገር ቤት ተመልሶ መንበሩን ይያዝ ፣ አባ ማትያስም ወደ ቀድሞ ቦታቸው ይመለሱ ምክንያቱም ቤተክርስቲያኑ የብልሹ አሰራርና አድልኦ መፈልፈያ ሆኖ ቆይቱአል።
E ephrem mulugeta 8 years ago እርቁ በሰላም እንዲፈፀም መላው የኢትዮጽያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምመናን በፆም እና በፀሎት እድትለምኑ በወላዲተ አምላክ ስም እለምናችሀለው!!! እናም ሁለቱ ሲኖዶስ ወደሀገር ቤት ገብተው ቤተክርስቲያኗ ላይ የሚደረገውን የተሀድሶ ሴራ ከእመአምላክ ጋር ሁነን ማጥራት አለብን
One Sinodos.
I need peace
We need peace
One sinidos, Strong orthodox.
God bless us
Unite Orthodox
Agree with the unity of the two sides
ፍቅር ያሸንፋል
I wish things could be okay after all...
Selam Letalakua Kidist Betekiristian
መልካም ጅምር ፍጻሜው ያማረ እንዲሆን እግዝያብሄር ይርዳን
I agree to be reconcilled.
Yes
ውጭ የሚገኙው ሲኖዶስ ወደ ሃገር ቤት ተመልሶ መንበሩን ይያዝ ፣ አባ ማትያስም ወደ ቀድሞ ቦታቸው ይመለሱ ምክንያቱም ቤተክርስቲያኑ የብልሹ አሰራርና አድልኦ መፈልፈያ ሆኖ ቆይቱአል።
selam lehulum
Unity
እርቁ በሰላም እንዲፈፀም መላው የኢትዮጽያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምመናን በፆም እና በፀሎት እድትለምኑ በወላዲተ አምላክ ስም እለምናችሀለው!!! እናም ሁለቱ ሲኖዶስ ወደሀገር ቤት ገብተው ቤተክርስቲያኗ ላይ የሚደረገውን የተሀድሶ ሴራ ከእመአምላክ ጋር ሁነን ማጥራት አለብን
Bravo
I Agree
ያባቶቻችን አምላክ ቤተክርስቲያናችንን አንድ ያድርግልን! ስርአቷንም ይጠብቅልን