Z Zinash Alembo 8 years ago አባቶቻችን ሆይ በእናንተ ተስፋ እንዳንቆርጥ እግዚአብሔር ይርዳችሁ። ይህን ብታደርጉ በመንጋወቻችሁ እና በ እግዚአብሔር ዘንድ ሞገስን ታገኛላችሁ
A AMAHA Gebreammanuel 8 years ago This was the dream of my brother,the late Kesis,Dr. Mikre Selassie Gebreammanuel
D Demisew Tessema 8 years ago Our religious fathers! You are our keepers , show us your true love and unite.Then let we follow your foot with happinness.
ዳ ዳንኤል አበበ 8 years ago ክርስቶስ አንድ ያደረጋትን ቤተክርስቲያን በአባቶች ምክንያት በእኛ ዘመን ለሁለት ሲከፈል ማየትና መስማት እጅግ አድርጎ ያስከፋል ያሳዝናል:: ሁለቱን አባቶች ለማስማማት ብዙ ተሞክሯል ግን እግዚአብሔር ስላልፈቀደ 27 ዓመት ቤተክርስቲያናችን ላይ ህወሃትና መሪዎቻቸው ቤተክርስቲያናችንን አፋቸውን ሞልተው አንገታቷን እንድትሰብር አርገናል ብለው በአደባባይ ተሳልቀውባታል መከራ አድርሰውባታል:: ይህን እያየን ዝም ማለት ተገቢ አይደለም:: አባቶች እኛ እናንተን መምከር ባንችልም ለቤተክርስቲያን አንድነትና ሰላም ሲባል ከዘረኝነት ወጥታችሁ የትላንቱን ለትላን ትታችሁ ዛሬ ታሪክ ሰርታችሁ እለፉ:: በተለይ በሃገር ቤት ያለው ሲኒዶስ ለሁለት አምላክ መገዛት አይቻልም:: ህወሃትን እንደ ፈጣሪያችሁ በማምለክ የህወሃትን ጉዳይ ከማስፈፀምና ከማራመድ ተቆጥባችሁ ለቤተክርስቲያን አንድነት ትጉ::ከህወሃት ጉያ ውስጥ ተለዩ:: ይህን ስል ግን ሁሉንም አባቶች አይደለም የህወሃት ቀላጤ በመሆን አንድነቱ እንዳይሳካ የሚጥሩትን ነው:: ኮሚቴውግን ይህን የተቀደሰ ሃሳ እግዚአብሔር አሳስቧችሁ ይህን ስለሞከራችሁ በግሌ አመሰግናለሁ::
Yetekefelew sinodos 1 yehune
Its so....keep it up...wish z best
አባቶቻችን ሆይ በእናንተ ተስፋ እንዳንቆርጥ እግዚአብሔር ይርዳችሁ። ይህን ብታደርጉ በመንጋወቻችሁ እና በ እግዚአብሔር ዘንድ ሞገስን ታገኛላችሁ
peace and unity to ETHIOPIA!
እግዚአብሔር ፈቅዶ የአባቶቻችንን አንድነት እንድናይ ይርዳን ።
እግዚአብሔር ኣምላክ ኣንድ ለምሆን መንፈስቅዱስ ይስጣችው
በረከታቸው ይደርብን
There is no two;just we are one!!!
This time best chance for Ethiopia orthodox tewahido church unity.
i went to be both of them are to be one ande lead by our loved pope
This was the dream of my brother,the late Kesis,Dr. Mikre Selassie Gebreammanuel
እግዚአብሔር አምላክ ተጨምሮበት መጨረሻው ያማረ ይሁን!
God help us!
ለሐገር ሰላም ስትሉ ከመደመር አልፍችሁ ተዋሐድ
ተደምሬአለሁ
እባካችሁ የቤተክርስቲያናችንን አንድነት መልሳችሁ እሳዩን። አባቶቻችን ታርቃችሁ ጠላታችንን እሳፍሩት።
Let God be with us!
ፀልዪ በእንተ ዛቲ ቤተ ክርስትያን ቅድስት ወማህበርነ በውስቴታ።
Our religious fathers! You are our keepers , show us your true love and unite.Then let we follow your foot with happinness.
ክርስቶስ አንድ ያደረጋትን ቤተክርስቲያን በአባቶች ምክንያት በእኛ ዘመን ለሁለት ሲከፈል ማየትና መስማት እጅግ አድርጎ ያስከፋል ያሳዝናል:: ሁለቱን አባቶች ለማስማማት ብዙ ተሞክሯል ግን እግዚአብሔር ስላልፈቀደ 27 ዓመት ቤተክርስቲያናችን ላይ ህወሃትና መሪዎቻቸው ቤተክርስቲያናችንን አፋቸውን ሞልተው አንገታቷን እንድትሰብር አርገናል ብለው በአደባባይ ተሳልቀውባታል መከራ አድርሰውባታል:: ይህን እያየን ዝም ማለት ተገቢ አይደለም:: አባቶች እኛ እናንተን መምከር ባንችልም ለቤተክርስቲያን አንድነትና ሰላም ሲባል ከዘረኝነት ወጥታችሁ የትላንቱን ለትላን ትታችሁ ዛሬ ታሪክ ሰርታችሁ እለፉ:: በተለይ በሃገር ቤት ያለው ሲኒዶስ ለሁለት አምላክ መገዛት አይቻልም:: ህወሃትን እንደ ፈጣሪያችሁ በማምለክ የህወሃትን ጉዳይ ከማስፈፀምና ከማራመድ ተቆጥባችሁ ለቤተክርስቲያን አንድነት ትጉ::ከህወሃት ጉያ ውስጥ ተለዩ:: ይህን ስል ግን ሁሉንም አባቶች አይደለም የህወሃት ቀላጤ በመሆን አንድነቱ እንዳይሳካ የሚጥሩትን ነው:: ኮሚቴውግን ይህን የተቀደሰ ሃሳ እግዚአብሔር አሳስቧችሁ ይህን ስለሞከራችሁ በግሌ አመሰግናለሁ::