ዙ ዙፋን አለነ 8 years ago እርቁ የግድ ነው በመለያየት ኪሳራ እንጂ ትርፍ አይገኝም ይህም ቤተክርስቲያናችን የተኩላዎች መከማቻ ሁናለች እግዚአብሔር። ሁሉንም ያድተካክለው ለአባቶቻችን ልቦና ይስጣቸው
L Leoul Mekonen 8 years ago Let’s unify the synod that has been unjustly divided by TPLF regime. This is time for reconciliation and truth. Let’s the church regulations comes before the political decision made by TPLF.
M milion mekonnen 8 years ago ፓትሪያርክ በህይወት እያለ ፓትሪያርክ አይሾምበትም ነበር የቅዱስ ሲኖዶስ ህግ የተጣሰው በህወሃት ፖለቲካ ነው ቤተክርስቲያን ግን አንድ ናት አትከፋፈልም ቅዱስ ሲኖዶስም አንድ ነው
በሁለቱም በኩል ሰላም እንዲውርድና ተዋህዶ እንድ እንድትሆን እ/ር ይርዳን
Egziabher yiredanal enberta
It is enough!
የአባቶችን እርቅ የሲኖዶስን አንድነትበእጅጉ እንፈልጋለን።
እርቁ የግድ ነው በመለያየት ኪሳራ እንጂ ትርፍ አይገኝም ይህም ቤተክርስቲያናችን የተኩላዎች መከማቻ ሁናለች እግዚአብሔር። ሁሉንም ያድተካክለው ለአባቶቻችን ልቦና ይስጣቸው
Zerelegbre
እርቁ ግድ ይላል
God be lessen our preys.
Let’s unify the synod that has been unjustly divided by TPLF regime. This is time for reconciliation and truth. Let’s the church regulations comes before the political decision made by TPLF.
Thank you God!!!!
ፓትሪያርክ በህይወት እያለ ፓትሪያርክ አይሾምበትም ነበር የቅዱስ ሲኖዶስ ህግ የተጣሰው በህወሃት ፖለቲካ ነው ቤተክርስቲያን ግን አንድ ናት አትከፋፈልም ቅዱስ ሲኖዶስም አንድ ነው