Skip to main content

ለቅዱስ ሲኖዶስ አንድነት የበኩላችንን እንወጣ

251 Comments

Y
Yared Gettu Yehualashet
8 years ago

ልጆቻችሁና እግዚአብሔር አሳዝናችኋል። ታረቁ።

E
Emebet Getaw
8 years ago

May God be with them!

N
Natnael Taye
8 years ago

let us pray for unity of our Church! May God be with us

S
Seifu Yazhy
8 years ago

I support the idea

A
Anonymous
8 years ago

የተባረከ ሀሳብ ነው።

D
Deresse Kinfe
8 years ago

well and good I will support the spirit of peace let God with us

E
Endale assefa
8 years ago

Ye Amlak fekad yihun

H
Habtamu Tesfaye Bayisa
8 years ago

Abatoch 1 sayihonu memenun memerat kebad new wengel ihen ayastemirim Le hayimanotachin tsinat Le hezbachin andinet yenesu 1 mehon amarach yelelew gideta new Yenesu mefrekrek new Emnetachinin manim iyetenesa mifenechibat Egziabher Ethiopian Yibark Amen

Z
Zerihun
8 years ago

I would love to see these two Synods to reunite and preach peace and love to the World

S
Selamawit
8 years ago

Betam dess yemilil zena new egzhaber ymesgen

H
Hirut
8 years ago

@

A
Afomia
8 years ago

በተማጽኗችሁም… አብቦ ያሸተው የእርቅ ዘር አዝመራ በማጨጃ ወቅቱ… ውርጭ እንዳያገኜው ጠብቁት አደራ!!!

R
Rahel M Feleke
8 years ago

ብፁአን አባቶቼ ታረቁልን የናንተ አንድ አለመሆን ብዙ ምእመን ፍቅር በማጣት መንጋው ተበትኖል ከቤተክርስቲያን እርቛል ስለ እግዚአብሔር ብላችሁ መንጋውን አንድ አርጉት

T
Taitu Abegaze
8 years ago

I agree.

L
Lema
8 years ago

ያለምንም ቅድመ ሁኔታ አባቶቻችን ታርቀው አንድነት ፈጥረው አእኛ ልጆቻቸው ምሳሌ ይሁኑን

B
Behailu
8 years ago

አባቶቻችን ይለምንም ቅድመ ሁኔታ የተጠየቀውን የህርቀ ሰላም ጥያቄ ተቀብለው ማስተናገድ አላባቸው ። ስለ ሰላም ፣ፍቅር እና አንድነት በአውደምህረት ላይ መናገር ሳይሆን በተግባር ሊያስተምሩን ይገባል። ይህ ባለሆነበት ሁኔታ ግን ስልጣነ ክህነቱን የሚፈልጉት የእውነት ቤተክርስቲያን ለማገልገል ሳይሆን ለራሳቸው ጥቅም ነው የሚል ድምዳሜ ላይ እንድንደርስ ያደርገናል ። የሆነው ሆኖ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በሁለቱ ጸብ እና እኔ በልጣለው እኔ በልጣለው ምክንያት ብዙ ነገርን አታለች ። አባቶች የኖላዊነት ሃላፊነታቸውን ከመወጣት ይልቅ ሙሉ ግዚያቸውን ጸብ እና ክርክር ላይ በማሳለፋቸው። ምክንያት ፦ 1 ኛ. በርካታ ምዕመናን በመናፍቃን ተነጥቀዋል 2 ኛ. ቁጥራቸው በርከት ያሉ የተሀድሶ መናፍቃን ቤተክርስቲይን ውስጥ እንዲሰገሰጉ እድል ፈጥሮዋል ። 3ኛ. ቤተክርስቲያን በቢልዮኖች የሚቆጠር ብር በሙስና ምክንያት እንድታጣ ሆንዋ ....። በዚህም እኛ ምዕመናን እጅግ እጅግ አዝነናል ።

A
Abel Hailemichael
8 years ago

Please unite. We want peace. May God help us and help you and guide you through what is right.

M
Melat Fisseha
8 years ago

Let us correct it for the next generation.

A
Alemayehu Desta
8 years ago

ሳላም ለጥንታዊትዋ የኢትዮጵያኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስስቲያን በአስቸኳይ ታወርዱ ዘንድ በጌታ ስም እማፀናችሁዋለሁ

ሄኖክ አወቀ
8 years ago

ደስ ይላል የሚበረታታ ተግባር ነው