Skip to main content

ለቅዱስ ሲኖዶስ አንድነት የበኩላችንን እንወጣ

251 Comments

B
Bizu Asmare

E/r selamena fikiren yabzalen ❤Amen.

T
Theodros abrham

Plese be honest

D
Diyakon degu Niguse

Amlak mechereshawn yasamrln

A
Addisu Barkni

አበው በመንፈስ ቅዱስ ተመርተው የሰጡንን የቤተክርስቲያን ስርዓት መከበር አለበት።አባቶች እርስበራሳቸው እየተጋፉ ፈፅሞ መንፈሳዊ ሳይሆን ለስጋዊ ፍላጎት መኖር በሰማይም በምድርም ቦታ የለውም ።እንዴት አንድ ጳጳስ ስለ ጋዊ ይወቱ ያስባል...........?

S
Solomon Zeleke

Thanks

A
Anteneh Tesfaye

እርቀ ሰላሙ በሰላም እንዲጠናቀቅ መልካም ምኞቴን እገልፃለው

S
Sintayehu Dagne

እግዚአብሔር እርቁን ይባርክልን ከፖለቲካ አይን ይሰውርልን።

A
Anduamlake

I apprishate this idea

ኃ
ኃይለ ኢየሱስ

የቤተክርስቲያንን አንድነቷን ያሳየን

S
Sisay woubishet

Egziabher yirdachihu

A
Ameha Hagos Shifferaw

I always pray for the reconciliation of the 2 Sinods and come to reunification. Holy fathers please reconcile.

W
Weldesenbet

God bless u

U
Usman

Go on.

A
ADDISU MEKONNEN DEBELE

ለእግዚሀቤር እና ለቤተክርስትየናችን ስትሉ እርቅ ፍጠሩ

G
Getaneh

ፍጻሚያችንን ያሳምርልን!

D
Desye Melku

የአባቶቻችን አንድነት እምነትን ያጠነክራል !

D
Desye Melku

የአባቶቻችን አንድነት እምነትን ያጠነክራል !

H
Habtamu Dinku

Give the chair to earlier patriarch Pls let him down Abune Matias

T
Tedla

We need peace and unity

L
Liul Girma

Le andit orthodox enkum ...