Skip to main content

ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ጽ/ቤት

319 Comments

M
Mahlait Mahlait

Egzabher amlake masetewalen yadelachw

M
Maeriy maeroon

መጀመርያን ሰላምዊይ ክርስቶስ ሰላም ይስጠን ሰላም ያድለን አሜን ሰለ..ስደተኞች እህትና ወዱሞቸ አይንን ያላቸው ዕውር ጀሮም ያላቸው ደቆሮ እንዳይሰሙ ያደረገ ታሃድሶ እንዲውገዝልኝ እንዲሁም የብርሃን ፀሃይ እመቤታን በምልጃዋ እንድትመልሳቸው የእተየጵያ ህዝብ ፀልይልን በሰላም ወደሃገር እንዲያበቃን አምላካን ሜሮን ካህሳየ ከድባይ ሰበት ትምህርት

W

በስመአም በወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ለአባታችን ሲኖዲዮስ የእግዚአብሄር ሰላም ይብዛላችሁ እኔ በደለኛ ስለሰው መናገር የማይገባኝ ስለራሲ ሀጥያት ብዛት የማላውቅ ብኖንም እንድናገር ያስገደደኝ ግን ሰው የአይኑ ብሊን ስጠፋ ዝም አይልም ቅድስት ቤተክርስትያናችን በሜደረገው አሳዛኝ ሁኔታስትፈርስ እያየሁ ዝም አልልም የጥንት አባቶች ያወረሱን የአሁኑ ትውልድ ግን ንፍቅና ለማውረስ የአባቶችን ህግ የጣሱ መናፍቃን ተአድሶዎች በሜሰጡት የመነፍቅና ትምህርት መቅደሳችንን ሊያጠፉ የተነሱ ከጵንጢዎች ጋር በመሆን እኔ ከሰማሁት ትምህርት እንኳን ንሰሀ አትግቡ ለቄስ ንሰሀ መናዘዝ አያስፈልግም ቅድስት ድንግል ማርያም አታማልድም ቅዱሳን መላእክት አያማልዱም ተአምረ ማርያም አይነበብም በነሱ። ቅዳሲ ሰአት በዝታል ይቀነስ በዱባይ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስትያን ስሙንም ያልቀየሩት እንዳይነቃባቸው ነው እንጂ ቅዱስ ሚካኤል።እንደማያማልድ ለሱምንም አይነት ስግደት ስለቅዱስሜካኤል የሚዘከር አስፈላጊ እንዳልሆነ ያስተምራሉ። ብዙዎች ነቅተው ሲመለሱ ብዝዎች ጠፍተዋል ጊታ ብቻ ነው አማላጅ ሊላ አማላጅ የለም እስካሁን በሞኝነት ኖረናል የሚል የመናፍቃን ትምህርት እያስተላለፉ ይገኛሉ አሁን ተአድሶነጠላ መስቀል ይዘው ብዙዎችን ገደል እየከተቱ ይገኛሉ እባካቹሁ ለነዚህ ከሀዲ ግዚና ሰአት ሳይወሰድ መፍትሄን እዘጋጁ እግዚአብሔር ግዚ አለው ዝም አይልም በደሙ የዋጃትን የጥንት ቤታችን ሲፈርስ ግን ከእግዚአብሄር የተረከባችሁ ስንጠፋ ተጠያቂ ነችሁ በነዚህ ተኩላ እፈጨላጣ ሀማ ዎች ረጅም ቅጣት ያስፈልጋቸዋል በቤቱ አድገው ከውስጧ ሳይወጡ ሊያጠፋት ተነሱ የናት ጡት ነካሽ። ለአባታችን።ሲኖዶስ

B
bizualem Abebe

EGZABHER yetbken

H
habtamu

i realy opposed

M
Meski

በጣም ጥሩ ነው ተሀድሶ ተባብረን እናጥፋ

N
nadew

My God solve our problems.

F
frehiwot sultan

ይህንን ሀሳብ እደግፋለሁ ተሀድሶ ይወገድ

H
Helen Mengistu

Egiziabher Batekirisitiyanin yitebik Be Minenu wisit yetebetenutin Megahochi Egiziabher yiGetsisiw enatem sinodihos ke Mimenu ga eji leji Teyayizen batekirisitiyanachinin ke Tehadisi kelalam telatochi enikelakel Egiziyabiher Bstekirisitiyanachinin yitebik mehalun Genet darun esat yadirigilin

H
Helen Mengistu

Egiziabhear Amilak Batekirisitiyanachinin yitebik enatem berititachiw be Mimenu wisit yetebetenutin Tekulahochi eji le eji teyayizen matifat yinoribinal Egiziabhear libonachewin yabiralachew!!kidisit batekirisitiyanin yitebikilen!!

F
Fentaw

Bertu!

M
mikias abebe

We need ur voice we don't want to anymore tehadeso pente do something

H
Hurted Liza

Basemab wawald wamnfase keduse ahadui amlk amen Orthodox lazalalm stneta tenoralchi ። Ya deyabelose malketgna tahadeson zarem nagam lazalalm eny ekwamalhui ። Ya abatochachin amlke Egziabhire. Tkulwachin kamkaklachin yaswagedln Abatochachin tahadesowachi yeluiln eskamcha zemeta ya eskahuinui yebkanale .memane batame eytwnabden nawen። Yewetui Yewetui Yewtuiln

A
Ahlam Ahlam

አየሱስ ክርቶ አዉነተኛ አምላክ አዉነትኛ ፈራጅ አባት ነዉ፡፡ቤዛዊትኩ ለአለምእመአምላክ ወላዲት አምላክ የአለም አመቤት የአዳም ተስፋ የሔዋን በር አማላጃችን ድንግልማርያም!!! =>ለዑል እግዚአብሔር ቤተክርስቲያናችንን እና ቅድሰት ሀገራችንን የጠብቅልን አሜን፡፡

A
Anonymous

እግዜሐብሔር።አገራችንን ና አይማኖታችንን ፡ ይባርክ። አሜን

S
sosena getye

tewahedo lezelalem tenure! !memenane abatochachen bezih guday afatagn melse endemisetu tesefa alegn!!orthodox bedem yetemeseretech leyu hayemanotachen lezelalem tenure!!!

T
tsega

Ortodoks tewhdocen lezelalem tnur endihum yale tretrem tunoralech:: Tahaduso gen derashwa tetfa yewtu enezi tahaduso beg mesay koboro new

G
gedion kuchim

God protect our church!!!

S
samson mehesha

Except Mahebere kidusan show doesn't represent the ancient Ethiopian orthodox Church.

N
Nigussie darago

Tewahido hamanot andit nat atkalasim