ጀ ጀግኔ መኳንንት 3 years ago አሁን ባልተረጋጋበት ወቅት በግንቦት የነበረው የበረው የጵጵስና ሹመት መራዘም አለበት። እነ አባ ሳዊሮስንም መጠናት አለባቸው።
A achamyeleh 10 years ago እግዚአብሔር ፍርድ የሚሰጥበት ግዜ እሩቅ አይደለም ግዜ ሳለ ትክክለኛዉንና እዉነተኛዉን ስራ እንስራ ። ከተነሳን ቸሩመድሀኒአለም ይረዳናል ።
M meskerem 10 years ago Eskmcha new zemtaw Amelak hoy be bateh weste ye beglemde lebesew ezeben [10/15, 12:28 AM] +966 53 695 5845: Amen kdest hoy lemgiln Amen kdest hoy lemgiln Amen kdest hoy lemgiln [10/15, 12:28 AM] +971 52 759 9751: Amen kdst hoy lemgln [10/15, 12:28 AM] +965 6647 7590: Kdst hoy lemgniln [10/15, 12:29 AM] Hirut: Amennnn Kdst hoy lemgniln [10/15, 12:29 AM] +961 70 542 403: Amen kedset hoy lmeglne kemeyaweku netakey tekulawoch tadegen senodos gudayun aytew mefteha endentun betehtena enteykalen
A Abel Wolkeba 10 years ago Featured 'ከዝምታዬ የተነሳ እንደ ዲዳ ሆንኩ' እንዳለ ቅዱስ ዳዊት የቅዱስ ሲኖዶስ ዝምታን ከምን ልበለው:: አባቶች ሆይ በጎቻችሁ እረኛ ከማጣት ተቅበዘበዝን:: የነብስ አባቶቻችን ስትሆኑ ለስጋ እረኞች አሳልፋችሁ አትስጡን:: እኛም እንደ ሆሴህ ዘመን ሰዎች ዕውቀት ከማጣታችን የተነሳ ጠፍተናል:: ለስጋችን ሳይሆን ለነፍሳን በለመለመ መስክ አሰማሩን:: ያኔ ለነፍስ የተሰጠ ለስጋም ይተርፋል::
D Daniel Ameha 10 years ago አይን አፍጥጦ በቤተክርስቲያናችብ ዉስጥ እየተዘራ ያለዉን የምንፍቅና ትምህርት ቅዱስ ሲኖዶስ ተገቢዉን እርምጃ ይውሰድ ስል በአክብሮት እጠይቃለው። ረዳኤተ እግዚኣብሄአ አይለየን። [email protected]
G getachew 10 years ago የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ከኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አስተምሮ ውጭ የምንፍቅና ትምህርት የሚያስተላልፉትን ዶግማ፣ ቀኖና፣ ትውፊት የሚያፋልሱትን በተሳሳተ መንገድ እያስተማሩ ያሉ ሰዎች እንዲወገዙልን፡እንጠይቃለን
ገ ገብረ እየሱስ 10 years ago ቤተ ክርስቲያን የወከለቻቸው አባቶች ለሚመሩአቸው ምዕመናን እንዲያውቁት ማድረግ ይጠበቅባቸዋል። ከታች ወደላይ ከመጣ አደጋ አለው።
እምዬ ኦርቶዶክስ
ከ ቀኖና ቤተክርስቲያን ዉጪ ሰልጣን ክህነት አይኑር::
አሁን ባልተረጋጋበት ወቅት በግንቦት የነበረው የበረው የጵጵስና ሹመት መራዘም አለበት። እነ አባ ሳዊሮስንም መጠናት አለባቸው።
may GOD BE WITH US!
እግዚአብሔር ፍርድ የሚሰጥበት ግዜ እሩቅ አይደለም ግዜ ሳለ ትክክለኛዉንና እዉነተኛዉን ስራ እንስራ ። ከተነሳን ቸሩመድሀኒአለም ይረዳናል ።
እግዚአብሄር ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅልን። ለመናፍካልቃኑም ልቦና ይስታቸው። ወስብሃት ለ እግዚአብሔር!
እግዚአብሔር ምስሌነ
Eskmcha new zemtaw Amelak hoy be bateh weste ye beglemde lebesew ezeben [10/15, 12:28 AM] +966 53 695 5845: Amen kdest hoy lemgiln Amen kdest hoy lemgiln Amen kdest hoy lemgiln [10/15, 12:28 AM] +971 52 759 9751: Amen kdst hoy lemgln [10/15, 12:28 AM] +965 6647 7590: Kdst hoy lemgniln [10/15, 12:29 AM] Hirut: Amennnn Kdst hoy lemgniln [10/15, 12:29 AM] +961 70 542 403: Amen kedset hoy lmeglne kemeyaweku netakey tekulawoch tadegen senodos gudayun aytew mefteha endentun betehtena enteykalen
'ከዝምታዬ የተነሳ እንደ ዲዳ ሆንኩ' እንዳለ ቅዱስ ዳዊት የቅዱስ ሲኖዶስ ዝምታን ከምን ልበለው:: አባቶች ሆይ በጎቻችሁ እረኛ ከማጣት ተቅበዘበዝን:: የነብስ አባቶቻችን ስትሆኑ ለስጋ እረኞች አሳልፋችሁ አትስጡን:: እኛም እንደ ሆሴህ ዘመን ሰዎች ዕውቀት ከማጣታችን የተነሳ ጠፍተናል:: ለስጋችን ሳይሆን ለነፍሳን በለመለመ መስክ አሰማሩን:: ያኔ ለነፍስ የተሰጠ ለስጋም ይተርፋል::
Comments Egiziabiher mengawun yitebik!
እግዚአብሄር ይጨመርበት
አይን አፍጥጦ በቤተክርስቲያናችብ ዉስጥ እየተዘራ ያለዉን የምንፍቅና ትምህርት ቅዱስ ሲኖዶስ ተገቢዉን እርምጃ ይውሰድ ስል በአክብሮት እጠይቃለው። ረዳኤተ እግዚኣብሄአ አይለየን። [email protected]
Yabage lames labesaw kamematu takulawech tatanekaku
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ከኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አስተምሮ ውጭ የምንፍቅና ትምህርት የሚያስተላልፉትን ዶግማ፣ ቀኖና፣ ትውፊት የሚያፋልሱትን በተሳሳተ መንገድ እያስተማሩ ያሉ ሰዎች እንዲወገዙልን፡እንጠይቃለን
I agree
Ewntinw yezegolen
ቤተ ክርስቲያን የወከለቻቸው አባቶች ለሚመሩአቸው ምዕመናን እንዲያውቁት ማድረግ ይጠበቅባቸዋል። ከታች ወደላይ ከመጣ አደጋ አለው።
esmamalew
Ethiopian tewahdo churches
Agreed