
መንግስት ለ14ቀናት ሙሉ ለሙሉ አገሪቱን በመዝጋት ቤትለቤት ምርመራ በማካሄድ COVID 19 ይቆጣጠር
19
people have signed this petition. Add your name now!

19
people have signed. Add your voice!
2%

እንዲህ ከመታመስ እና አገሪቱ ወደ ሰፋ ችግር ከመግባቷ በፊት መንግስት ለ14ቀን ሁሉንም ዘግቶ ይሄንን በሽታ በቁጥጥር ማዋልና ከ3ሳምንት በኋላ በሙሉ አቅምና ጥንቃቄ ሙሉ ለሙሉ አገሪቱን ወደ ስራ መመለስ አለበት ስል እጠይቃለሁ።
Comment