Skip to main content

Justice for Sheka

346 Comments

A
Abdulaziz
11 months ago

Freedom for sheka

L
Leule Mesfin
11 months ago

ዘላቂ መፍተሔ ለሸካ ዞን መንገድ መሠረተ ልማት

Z
Zelalem Emiru
11 months ago

Be vioce for voicelessness sheka people

A
Abinet haile
11 months ago

ተሰቃይተናል እባካችሁ ድረሱልን

T
Tegbaru Ameblo
11 months ago

ዘላቅ መፊትሄ

S
Seya
11 months ago

Kezemed ga megengnet alchalenm ebakachu ebakachu

T
Tibebu Bekele
11 months ago

ዘላቂ መፍትሔ ለሸካ ዞን መንገድ

B
Bezabh tesfah angello
11 months ago

ሰለሸካ ዞን መንገድ መቼም ዝም አልልም

K
Kindu chane
11 months ago

Justice for sheka zone peoples.

H
Haileyesus Mengesha
11 months ago

Justice for the people of South west region special Sheka, Ilubabur(Nono, Gordom, gore)

E
Eliad Amanuel
11 months ago

ዘላቂ ልማት ለሸካ ዞን

B
Bishaw Tamiru
11 months ago

Justice for sheka Road projects

S
Sisay haile
11 months ago

ዘላቂ መፍተሄ ለ ሸካ ዞን መንገድ

A
Atnafu
11 months ago

ዘላቅ መፍተሔ ለሸካ ዞን መንገድ

M
Mohammed Siraj
11 months ago

Road for all.

A
Aster Alemu
11 months ago Featured

የሸካ ዞን አስፋልት መንገድ ግንባታ በፍጥነት የተቋቋመው ስራ እንዲቀጥል እንጠይቃለን።የብልፅግና መንግስት በርካታ የልማት አዉታሮችን ለዞናችን መዘርጋት መጀመሩ እንደመልካም አጋጣሚ የሚንቆጥረዉ ነዉ።ለአብነት የቴፒ አይሮፕላን ማረፍያ ፣የማሻ መብራት መስመር እና ሌሎችም የተጀማመሩ ነገሮች እንዳሉ ስለምናውቅ እናመሠግናለን ።ይሁን ህንጅ መንገድ ደግሞ የደም ስር እና የህይወትም ሆነ የልማት ዋነኛ ማጠንጠኛ ሆኖሳሌ የእኛው መንገድ ግን ሀላነት በጎደላቸዉ ሰዎች ምክንያት ማለቅ በሚገባው ጊዜ ባለማለቁ ዛሬ ላይ ከፍተኛ የሆነ ዋጋ እየከፈልን በመሆኑ መንግስት ችግራችንን አይቶ የቆመው ስራ እንዲቀጥል እንጠይቃለን ።

W
Wondimagegn Tamiru
11 months ago

ዘላቅ መፍትሔ ለመንገዳችን

አብርሃም አምበሎ
11 months ago

ፍትህ ለሸካ ዞን መንገድ

H
Henok አበበ
11 months ago

ዘላቂ መፍትሔ ለሸካ ዞን የፌደራል መንገድ ፕሮጀክት ጎሬ ...ማሻ...ቴፒ አስፋልት ፕሮጀክት! ፕሮጀክቱ አካባቢው ለሐገራዊ ምርት GDP እንዳሚያበረክተው አስተዋጾ ...ትኩረት ይሰጠው !! አካባቢው ዝናባማ እንደመሁኑ ለአካባቢው የአየር ጸባይ ተስማሚ የፕሮጀክት አስተዳደር ይተግበር !!!!

D
Dagmawi Dagmawi
11 months ago

የሸካ ዞን መንገድ ችግር በኔ ይብቃ ለነገ ልጆቻችን ዛሬ እንጩህ