The government must listen to the cries of the people of Sheka Zone and respond.
Sheka zone generation that knows its rights and regulations . It has shown us that the true state system in Sheka Zone is doesn't a system of government.
T
Tekabe mekonen
11 months ago
ትኩረት ለሼካ ዞን መንገድ
S
Sinishat belay
11 months ago
Featured
My home society need infrastructures of road to sell his products and need comfortable and smooth mobility
ዘላቅ መፍትሔ ለሸካ ዞን መንገድ
ዘላቅ መብት ለሸካ ህዝብ
የመንገዱ ሥራ በአስቸኳይ ይጀመር ህዝቡን ለዚህ ከፍተኛ እንግልት የዳረገው አካል በህግ ይጠየቅ
የዘመናት የሸካ ዞን የመንገድ ጥያቀ የነበረውን ትንሽ ጭላንጭል በዘመነ ብልፅግና ብናይም አሁን ግን ወደ ጨለማ ተመልሰናል።ብህግ አምላክ መንገዳችን ይለቅልን። 1.ጎረ -ማሻ-ቴፒ 2.ሚዛን _ቴፒ 3.ሽሽንዳ_ቴፒ 4.ድር_ማሻ 5.ጋምበላ - ሜጢ ማዞርያ
ዘላቂ መፍትሄ ለመንገዳችን
The government must listen to the cries of the people of Sheka Zone and respond. Sheka zone generation that knows its rights and regulations . It has shown us that the true state system in Sheka Zone is doesn't a system of government.
ትኩረት ለሼካ ዞን መንገድ
My home society need infrastructures of road to sell his products and need comfortable and smooth mobility
Justice for Gore Masha Tepi Asphalt road project
መንገዱ ይመለከተኛል ፍትህ ለሸካ ነዋርዎች
ዘላቂ መፍትሄ ለሸካ ዞን መንገድ!!
Please our nation still not have comfortable road
ፍትሃዊ የሀገር ሀብት ተጠቃምነት ለሸካ ህዝቦች ይህ የምንጠይቀው የቃል መልስ ሳይሆን የተግባር ሥራ ነው ። ሸካ ለመንግስት የምሰጠው እያንዳንዱ ተባዝቶ መስጠት አለበት።
ፍትህ ለሽካ ህዝብ የሌላው ተሰርቶ እየታደሰ ህዝባችን ጭቃ እያቦካ ነዉ ገበረዉ ምርቱን ማቅረብ አልቻሉም ድምፃችን ይሰማ
ዘላቅ መፊተሄ ለሸካ ዞን መንገድ
It is great issue
Make road for better life of shaka zone
Justice for gore -masha-tepi aspalt rod
ፍትህ ለሸካ ዞን መንገድ ዘላቂ መፍትሔ