T tibebu Zewdie bekele 11 months ago Featured ደቡብ ምዕራብ ክልል የጎሬ ማሻ ቴፒ መንገድ ከተጀመረ 7 ዓመት ያለፈው ቢሆንም እስካሁን ባለመጠናቀቁ ም/ት እናቶ እየሞቱ አካባቢው ላይ የሚመረቱ እንደ ቡና..ማር..እና ቅመማቅመሞች በመንገድ እጦት ም/ያት ተበላሽተዋል....መንግስት አስቸኳይ መፍተሄ እንድሰጠን በታላቅ ትህትና እንጠይቃለን።
A Asteway 11 months ago Sheka Zone has waited too long. We hope the authorities take immediate action to provide a permanent solution and complete the road
T Tariku Nadew 11 months ago ፍትህ ለሸካ ዞን በጀምር ተሰረተው ለቀርው መንገድ እና በከባድ በልሽ እየተሰቃዬ ያሉ ወላድ እናት እና ለማህበረሰቡ ክፍል
ዘላቂ መፍትሔ ለሸካ ዞን መንገድ
ዘላቂ ልማት ለሸካ ዞን መንገድ
ደቡብ ምዕራብ ክልል የጎሬ ማሻ ቴፒ መንገድ ከተጀመረ 7 ዓመት ያለፈው ቢሆንም እስካሁን ባለመጠናቀቁ ም/ት እናቶ እየሞቱ አካባቢው ላይ የሚመረቱ እንደ ቡና..ማር..እና ቅመማቅመሞች በመንገድ እጦት ም/ያት ተበላሽተዋል....መንግስት አስቸኳይ መፍተሄ እንድሰጠን በታላቅ ትህትና እንጠይቃለን።
መፍተሔ ለሸካ ዞን መንገድ
Justice Gore Masha Teppi Roads problem around sheka zone .
Tesataf
በሸካ ዞን ውስጥ በፌዴራል መንግስት አማካኝነት እየተገነቡ ያሉት የመንገድ ግንባታዎች ይጠናቀቅልን።
Juctice for sheka
እኔም እስማማለሁ
Jestice for sheka zone
ተጀምሮ የተቋረጠው የሸካ ዞን መንገድ በአፋጣኝ ወደ ስራ ይመለስ
Voice of voiceless shekacho people .
መንግስት አለ መለት ከባድ ነው በሸካ ዞን ካለ የህዝቡን ጥያቄ በአግባቡ ይመልስ
Justice for Sheka
btam yasazinal
Sheka Zone has waited too long. We hope the authorities take immediate action to provide a permanent solution and complete the road
Justice For Sheka Road
For failur of road from Gore to Tepi
ዘላቂ መፍትሄ ለሸካ ዞን መንገድ
ፍትህ ለሸካ ዞን በጀምር ተሰረተው ለቀርው መንገድ እና በከባድ በልሽ እየተሰቃዬ ያሉ ወላድ እናት እና ለማህበረሰቡ ክፍል