A Abebe arba 6 years ago Featured የዞኑ አስተዳዳሪ በነበረ ጊዜ በፈፀመዉ ሌብነትና አድሎአዊ አሰራር በህዝቡ የተጠላ በመሆኑ መላዉ የጋሞ ህዝብ ጠልቶታል ከስልጣኑ ይነሳ::
Yiteyeq
ይውረድ
ሙሰኛው ይውረድ
የጋሞ የባህል ጠላት ጥላሁን ከበደ ይወገድ
ያሰቃየን ጥላሁን ከበደ ይወገድ።
ጥላሁን ከበደ የህዝብ ጠላት ስለሆነ ከወንበሩ ይነሣ።
የጋም ጠላት ጥላሁን ከበደ ባስቸኳይ ይውረድ፣
Dwon Tilahun kebede
dwon dwon Tilahun Kebede.
tilahun yes please down as soon as
siltan lekew behig yiteyek
Dwon dwon Tilahun.
የጋሞ ጠላት በአስቸኳይ ይውረድ
Yinesa!
የቁጫን ህዝብ ያሰቃዬ ሰይጣን ነዉ ተነስቶ በፈፀመዉ ወንጀል በህግ ይጠየቅ!!
ይባረር ህዝብ አይፈልገዉም!!
ይነሳ የጋሞን ህዝብ አይወክልም!!
ከስልጣኑ ተነስቶ በህግ ይጠየቅ!!
Kesiltanu yinesaline behigime yiteyeke.
የዞኑ አስተዳዳሪ በነበረ ጊዜ በፈፀመዉ ሌብነትና አድሎአዊ አሰራር በህዝቡ የተጠላ በመሆኑ መላዉ የጋሞ ህዝብ ጠልቶታል ከስልጣኑ ይነሳ::