
በደቡብ ኮሪያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክ እንዲመሰረትልን የቅዱስ ሲኖዶስን ድጋፍ ለማግኘት የተዘጋጀ የፊርማ ማሰባሰቢያ ቅጽ
158
people have signed this petition. Add your name now!

158
people have signed. Add your voice!
53%

ብጹእ አባታችን አቡነ ገብርኤል በደቡብ ኮሪያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክ እንዲመሰረትልን የቅዱስ ሲኖዶስን ድጋፍ ለማግኘት ትችሉ ዘንድ ፊርማችሁን አሰባስባችሁ ከሰጣችሁኝ ለቅዱስ ሲኖዶስ በቀጥታ አደርስላችኋለሁ ባሉን መሰረት ከቅዳሜ 09/11/2013 በፊት ይህንን የፊርማ ማሰባሰቢያ ቅጽ በመሙላት ኃይማኖታዊ ግዴታችንን እንወጣ።
Comment