E Emran Juhar 5 years ago እውነቱን ለመናገር በጣም ያሳዝናል ከአንድ ተቅዋም ይሄ ሚጠበቅ አይደለም በተለይ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ላይ እየደረሰ ያለው ጫና በጣም የከፋ ነው ትኩረትም ተነፋገናል በዚው አጋጣሚ የት/ሚ እየሰራው ያለው ነገር አመርቂ የሚባል አይደለም ምክንያቱም ፈተናው የሚሰጠው በኦንላይን ነው ብሎ ሳለ ለፈተናው የሚስፈልጉ የተለያዩ ግብአቶችን ጨምሮ የተለያዩ ቅድመ ዝግጅቶችን እያረገ ስላልሆነ ነው የሚሰራው ስራ ሁሉ ልክ እንደ ሰርገኛ መጣ በርበሬ ቀንጥሱ አንደሚባለው ነገር ነው ስለዚህም ይሄ ነገር በአፋጣኝ እልባት አግኝቶ ፈተናው በአጭር ጊዜ ውስጥ እንዲሰጠን አሳስባለው
M Menbere Tsegaye 5 years ago መልካም አስተዳደር እና transparency እንፈልጋለን ሀገራችን ውስጥ ያለው የሀገሪቷ ዜጋ እንጂ የሚነዳ ከብት አይደለም ውሸትም ሲዋሽ ደስ የሚል ውሸት አለ እኛን ስትሸውዱ ቆይታችሁ የህ/ተ/ም ሲያፋጥጣችሁ አስተባበላችሁ ተማሪውን ለከፍተኛ ስነ ልቦና ጫና ዳርጋችሁታል የማትችሉ ከሆነ ተማሪዎቻችንን በወረቀት ፈትኑልን ሌላ ምክንያት አንፈልግም!!!
F Fikre tesfaye 5 years ago We want to be tested tell us the exact day and skip the fresh course this year for us
N Negash 5 years ago Featured እኛ የ12 ኛ ክፍል የ2012 ተማሪወች በትምህርት ሴክተሩ ውስጥ ያለውን ግዴለሽነትና ብልሹ አሰራር እናወግዛለን ት/ሚንስትር እርስ በራሳቸው የሚጋጩ መግለጫወችን በየጊዜው እያወጣ በትምህርታችን ላይ ያለንን ተስፋ አጨልሞብናል ለዚህም አመራሮቹ ላሳዩት ግዴለሽነት በህግ እንዲጠየቁ እንዲሁም ፈተናው ስለሚሰጥበት ቀን ሁሉም ተማሪ በበቂ ሁኔታ የሚዘጋጅበብትን ጊዜ ታሳቢ በማድረግ መግለጫ እንዲያወጣ እንጠይቃለን። የመማር መብታችን ይከበር
A Abinet Teshome 5 years ago አንድ ሰው አደርጋለሁ ያለውን ለማድረግ ቃሉን ላለ ማጠፍ ይጥራል አንድ የመንግስት ተቋም እንደት ታአማንነቱን ያጣል እስከ አሁን እየዋሸን ነው ማን የማይችለውን ሞክር አለው መንግስት መጠየቅ አለበት የተማሪዎች አይምሮ መጠበቅ አለበት !!! አሁንም የምዋሽ መንግስት አንፈልግም ...... እባካችሁን ተማሪ በምንም አይነት ሁነታ እያሳለፍን እንደሆነ አሳውቁልን !!!
እውነቱን ለመናገር በጣም ያሳዝናል ከአንድ ተቅዋም ይሄ ሚጠበቅ አይደለም በተለይ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ላይ እየደረሰ ያለው ጫና በጣም የከፋ ነው ትኩረትም ተነፋገናል በዚው አጋጣሚ የት/ሚ እየሰራው ያለው ነገር አመርቂ የሚባል አይደለም ምክንያቱም ፈተናው የሚሰጠው በኦንላይን ነው ብሎ ሳለ ለፈተናው የሚስፈልጉ የተለያዩ ግብአቶችን ጨምሮ የተለያዩ ቅድመ ዝግጅቶችን እያረገ ስላልሆነ ነው የሚሰራው ስራ ሁሉ ልክ እንደ ሰርገኛ መጣ በርበሬ ቀንጥሱ አንደሚባለው ነገር ነው ስለዚህም ይሄ ነገር በአፋጣኝ እልባት አግኝቶ ፈተናው በአጭር ጊዜ ውስጥ እንዲሰጠን አሳስባለው
መፈተኛ ቀን ሲነገረን በዛው መዘጋጃ ሰዐት ይሠጠን።
ere alen astawsun
መልካም አስተዳደር እና transparency እንፈልጋለን ሀገራችን ውስጥ ያለው የሀገሪቷ ዜጋ እንጂ የሚነዳ ከብት አይደለም ውሸትም ሲዋሽ ደስ የሚል ውሸት አለ እኛን ስትሸውዱ ቆይታችሁ የህ/ተ/ም ሲያፋጥጣችሁ አስተባበላችሁ ተማሪውን ለከፍተኛ ስነ ልቦና ጫና ዳርጋችሁታል የማትችሉ ከሆነ ተማሪዎቻችንን በወረቀት ፈትኑልን ሌላ ምክንያት አንፈልግም!!!
You would test by paper
We want to be tested tell us the exact day and skip the fresh course this year for us
Justice for grade 12 students
The exam have to be cancelled we are on stress
Sign
We want to take exam do something, please tell us the exact day
እኛ የ12 ኛ ክፍል የ2012 ተማሪወች በትምህርት ሴክተሩ ውስጥ ያለውን ግዴለሽነትና ብልሹ አሰራር እናወግዛለን ት/ሚንስትር እርስ በራሳቸው የሚጋጩ መግለጫወችን በየጊዜው እያወጣ በትምህርታችን ላይ ያለንን ተስፋ አጨልሞብናል ለዚህም አመራሮቹ ላሳዩት ግዴለሽነት በህግ እንዲጠየቁ እንዲሁም ፈተናው ስለሚሰጥበት ቀን ሁሉም ተማሪ በበቂ ሁኔታ የሚዘጋጅበብትን ጊዜ ታሳቢ በማድረግ መግለጫ እንዲያወጣ እንጠይቃለን። የመማር መብታችን ይከበር
Justice for grade 12+1 students
አንድ ሰው አደርጋለሁ ያለውን ለማድረግ ቃሉን ላለ ማጠፍ ይጥራል አንድ የመንግስት ተቋም እንደት ታአማንነቱን ያጣል እስከ አሁን እየዋሸን ነው ማን የማይችለውን ሞክር አለው መንግስት መጠየቅ አለበት የተማሪዎች አይምሮ መጠበቅ አለበት !!! አሁንም የምዋሽ መንግስት አንፈልግም ...... እባካችሁን ተማሪ በምንም አይነት ሁነታ እያሳለፍን እንደሆነ አሳውቁልን !!!
Justice for grade 12+1
We need help
Justice for us for grade 12+1 students
በጣም የሚያሳዝን ነገር ነው Entrance እንደ ምፅዓት ቀን ራቀብን እኮ
Tired of hearing nonsense reasons
Stop
Stop