Skip to main content

የለፋንበትን ገንዘብ ሰርቆ የጠፋውን ሰው ለህግ እንድናቀርብ አግዙን

66 Comments

አ
አስካለ አበረ
2 years ago

ስንታዮ ጌታችዉ ብር ሰርቆነል ለህግ መቅረብ። እንፈልገልን

F
Firaol
2 years ago

Danger

M
Mahteme
2 years ago

Why

L
Lili tadase gabira
2 years ago

Eha liji laba now wada hega makarab alabati

ፍ
ፍሬህይወት ጥላሁን
2 years ago

የሰው ብር በልተህ እንቅልፍ ይወስድሀል. ሮቤል ተው ድብ ይበላሀል

T
Tgyee
2 years ago

0565756122

A
Aberash lema
2 years ago

Lebaa nw be adera yesetenuni biri yimelsi

A
Asmara Abera mengesitu
2 years ago Featured

ሮቤል ባለማተቡ ወይም ሥንታየሁ ጌታቸው ብር ላክልን በማለት አምስት ሺ ሀያ ድርሐም በመቀበል የሌሎችን በኢማራት ውስጥ የምንሠራውን እህቶቻችንም በተለያዩ መንገድ ብራችን ይዞ ተሠውራል እና ባለቤት አገር ይያዝልን በህመም በረሐብ በድካም የሠራነውን ብራችን ዛሬ ነገ እልካለሁ በማለት ይዞብን ተሠውሯል

H
Hiyab
2 years ago

ለህግ ይቅረብ

T
tegist
2 years ago

ባለበት ይያዝልን

T
tegist
2 years ago Featured

እሬቤል የ46 ልጆችንንብር ሰብስቦ ወደ ቤልጄም ገብቷል እናንባለበት አስይዙልን ተባበሩን እባካችሁ በለበት ይያዝ በአረብ ሀገር የሚሰሩትንንየልጄችንብብር ነው የዞ የጠፋ በተለይ የዱባይ ልጆች ብር እልካለሁ ፓስፖርት አሳድሳለሁ እቃ እልካለሁ እያለ አጭበርብሮናል

T
tgberku
2 years ago

1000 ድራሀሜን ወስዶብኛል

M
Muhammad
2 years ago

Hatuu

B
Burtu Kala
2 years ago

Bakka argameeti nuf haa qabamuu!

Y
Yoseph awash
2 years ago

የብዙ ልጆችን ገንዘብ ይዞ አውሮፓ ገብቷል እዛው ባለበት ይያዝልን!!!

R
Remato
2 years ago

Yes

K
Konjit mintsenot wldea
2 years ago Featured

በአረብ አገር በሰው ቤት በሚሰሩ ህትዎቼላይ ብዙ ገንዘብ በማአጭበርበር ከነበረበት ከዱባይ ወቶ ቤልጄም ካአንብ የሚገኘውን ኪሩቤል ባአለማአተቡ በቤልጄም አንባአሳአደርና ሄንፓሲ ልጁን አሳልፈው ለእግ እንዲአቀርቡል በምሣጋና እንጠይቃአለን ከምሣጋናአጋር

M
Meskerem
2 years ago

Robel

A
Almaaz
2 years ago

Birr ko na deebisi

Z
Zebider Alemnew
2 years ago

ሌባ አጭበርባሪ ሰው ስለሆነ በአለበት ሃገር ለህግ ይቅረብ !