Sidaama Hawaasa 0

Respect Sidama's Constitutional Right for Self Determonation!

Show your support by signing this petition now
Sidaama Hawaasa 0 Comments
1 person has signed. Add your voice!
1%
Maxine K. signed just now

ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ ህዳሴ አስጀማሪ መሪ የነበሩ መሆናቸዉን የሚክድ ያለ አይመስለኝም…የሰብአዊ መብት፣ፍትህ እና ኢትዮጵያዊነትን አሽመድምደዉ አጥፍተዉ ነዉ የተለዩን… ቢሆንም በሞታቸዉ አዝነናል…ነብሳቸዉን ይማርልን…እባካችሁ የቀራችሁ መሪዎች እንደዉ በደፈናዉ ሁሉንም ነገር አልጋ ባልጋ አደረግንላችሁ ከምትሉን ከሳቸዉ ተማሩና በተለይ …የሰብአዊ መብት፣ፍትህ እና ኢትዮጵያዊነትን በተመለከተ አንድ ነገር ሰርታችሁ እለፉ…ሞት በቀጠሮ ስለማይመጣ…. ኢህአዴግ ሃገሪቱን በብሔር፣ በጎሳ፣ በመንደር ወዘተ ከፋፍሎና አንድነትንአጥፍቶ ስልጣኑን ለማራዘም የሚሰራና እየሰራ የሚገኝ መሆኑ መላው የኢትዮጵያ ህዝብ እንዲሁም ዓለም የሚያውቀው ሐቅ ስለሆነ ነጋሪ አያስፈልገውም፡፡ የዚህም ግልፅ ሴራሰለባዎች የሆኑትንና አንድነታቸው ለኢህአዴግ እጅግ በጣም አደገኛ የሆነባቸው የሲዳማና የኦሮሞ ብሔሮችን እንደተለመደው ለማጋጨት ፡፡ የኩሽ ሐረጋችን አንድ ያደርገናል!! አንድነታችን ከመቼውም በላይ ይጠነክርና ገና እስከአጥንታችሁ ድረስ ዘልቆ ይጠዘጥዛችኋል!!!!! የሲዳማ ባለስልጣናትም ከራሳቸው ወደ ህዝባቸው፣ ከዛሬ አሳቢነታቸው ወደ ትውልድ አሳቢነታቸው፣ ከጊዜያዊ ምቾታቸው የዘላለም ነፃነታቸውን፣ ከራሳቸው ጥቅም ለወከላቸውና ለሚሰደብላቸው ሕዝብ ጥቅም፣ ለጋራ በጋራ ቢያስቡ ጥሩ ይመስለናል፡፡ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ!

Share for Success

Comment

1

Signature