wubeshet wondimu 0

save waldba (የኢትዮጵያ ገዳማት ህልውና ይከበር )

Show your support by signing this petition now
wubeshet wondimu 0 Comments
0 people have signed. Add your voice!
0%

ኢትዮጵያ ውስጥ በአክራሪ ሙስሊሞች በኢሉባቡር በጅማ በአርሲ በወሎ በጎንደር አያሌ ቤተክርስቲያናት እየተቃጠሉ ነው የአብነት ትምህርት ቤቶች ከእድሜ ጠገብ የብራና መጻሕፍት ጋር እየተቃጠሉ ነው በብዙ ሺ የሚቆጠሩ ክርስቲያናት በግዳጅ እየሰለሙ ነው አልሰልም ያሉት በገጀራ እየታረዱ ነው በእሳት እየተቃጠሉ ነው ከነ ሕይወታቸው ወደ ጥልቅ ገደል እየተጨመሩ ነው ሴቶችን እየደፈሩ ነው አስገድደው በሚስትነት እየነጠቁ ነው ይህንና ይህን የመሳሰለውን ግፍ መንግስት እያየ እንዳላየ ዝም ብሏል እንደውም ከአከራሪ ባለሃበት ሙስሊም ጋር በማበር የ2000 ዓመት እድሜ ያለውን የዋልድባን ገዳም ባልጠፋ ቦታ ለስኳር ፋብሪካነት እያረሰው ነው የቅዱሳን አጽም በግሬደር እየታረሰ በመጣል ላይ ነው በዚህ ተግባር 4 የገዳሙ ቤተክርስቲያናት የሚፈርሱ ሲሆን ከገዳሙ ውጪ የሚገኙ 18 አብያተ ክርስቲያናትን ሊጠፉ ነው ለልማት የሚሆን ቦታ ከመኖሩም በላይ መንግስት ለውጭ ባለሀብቶች መሬት ለረጅም አመት መሬት በመሸጥ ላይ እያለ መሆኑ ዓለም የሚያውቀው ጉዳይ ሲሆን ይህ ልማት ሳይሆን ቤተክርስቲያናችንን ለማጥፋት በልማት ስም የተሸረበ የጥፋት ሴራ ነው መንግስት የፖለቲካ እድሜውን ለማራዘም ድንበር እየቆረሰ እየሸጠ ነው ሕዝብን ያስራል ያፍናል ይገላል የኢትዮጵያ ሕዝብ የመናገር የመጻፍ በነጻነት የመሰብሰብ መብት የለውም ከሃይማኖት አባቶችና ከሼኮች ጋር መንግስት የፖለቲካ የጥቅምና የስልጣን ትስስር ስላለው የሃይማኖት አባቶችና ሼኮች መንግስት የሚሰራውን ግፍ አይቃወሙም ስለዚህ አክራሪ ሙስሊሞችንና ወያኔ ኢሕአዴግን በጽኑ እቃወማለሁለኢትዮጵያና ለማምንባት ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነቴ ትንሣዔ እንዲመጣ በፍጹም ቁርጠኝነት እታገላለሁ ውብሸት ነኝ

Share for Success

Comment

Signature

No signatures yet. Be the first one!