Powered by iPetitions - Start your online petition now

Signatures 2060 total

Page: « 1, ... 32, 33, 34, 35, 36, 37, 38, ... 42 »

  1. 1701
    Name: Woldesenbet Gebre on Dec 6, 2012
    Comments: Our fathers, please, show your commitment to travel long for peace in this edging time!!!
    Flag
  2. 1702
    Name: Tewodros Assefa Tesemma on Dec 6, 2012
    Comments:
    Flag
  3. 1703
    Name: Deacon Henok Alemayehu on Dec 6, 2012
    Comments: Let The Almighty help all of us through!
    Flag
  4. 1704
    Name: Gebregziabher Kide on Dec 6, 2012
    Comments: በሁለተኛው መቶ ክፍለ ዘመን የነበረው ቀለሜንጦስ ዘሮም የቆሮንቶስ ክርስቲያኖች በተለያዩበት ጊዜ ከጻፈላቸው መልእክት የተወሰደ፡- “እኛ የክርስቶስ ብልቶች ነን፡፡ ክርስቶስ ደግሞ አንድ እንጂ ሁለት ወይም ከዚያ በላይ አይደለም፡፡ ክርስቶስ አይከፈልም፡፡ ታድያ እኛ እየተለያየን የክርስቶስን ብልት ስለምን እንለያያለን? ጌታ እንደተናገረ ማሰናከያ ለሚያመጣ ለዚያ ሰው ወዮለት፡፡ ልዩነታችሁ የብዙዎችን እምነት ሸርሽሯል፤ ልዩነታችዩ ብዙዎችን ተስፋ አስቆርጧል፤ ልዩነታችሁ ብዙዎችን ግራ አጋብቷል፤ ልዩነታችሁ ብዙዎችን አሳዝኗል፡፡ ይኸው ልዩነታችሁ አሁንም እንደቀጠለ ነው፡፡ ልዩነታችሁ በዘመነ ጳውሎስ ከነበረው ልዩነት የባሰ ሆኗል፡፡ በ ልዩነታችሁ ምክንያት እግዚአብሔርን በአሕዛብ አሰደባችሁት፡፡ ምክንያቱም ልዩነታችሁ በእኛ ብቻ ሳይሆን በአሕዛብም ዘንድ ተሰምታለችና፡፡ እንግዲያውስ እንመለስ፤ ልዩነታችንን እናጥብብ እናጥፋ፤ ከዚያም ራሳችንን በእግዚአብሔር ፊት ዝቅ እናድርግ፡፡ በሐዘንና በዕንባ ሆነን አምላካችንን እንለማመጥ፡፡ እንታረቅ፡፡ የቀድሞ የተቀደሰ ወንድማማችነታችንን እንቀጥል፡፡ መዝሙረኛው እንደተናገረ የጽድቅን በር እንክፈት፤ ወደ እርሱም ገብተን እግዚአብሔርን እናመስግን፡፡ ይህች የእግዚአብሔር ደጅ ናትና /መዝ.118፡19/፡፡ በፊታችን ብዙ የተከፈቱ በሮች ቢኖሩም ክርስቶስ የሄደባት መንገድ ግን ይህች የዕርቅ መንገድ ብቻ ናት፡፡ ምንም ያህል ጥበበኞች ብንሆን፣ ምንም ያህል አዋቂዎች ብንሆን ከፍ ከፍ እንል ዘንድ ራሳችንን ዝቅ እናድርግ፡፡ ፍቅር ይኑረን፡፡ የፍቅር ስፋቱ፣ የፍቅር ቁመቱ፣ ወርዱም አይታወቅም፡፡ እንግዲያውስ እኛው ወሰን የምናበጅለት አንሁን፡፡ በፍቅር ከክርስቶስ ጋር እንገናኛለን፡፡ ፍቅር የሓጢአትን ብዛት ትሸፍናለች /1ጴጥ.4፡8/፡፡ ፍቅር ይታገሣል፤ ፍቅር ልዩነት አይስማማውም፤ ያለ ፍቅር እግዚአብሔርን ደስ ማሰኘት አይቻልም፡፡ ክርስቶስ ቢያፈቅረን ከራሱ ጋር አንድ ሊያደርገን ነው፡፡ ስላፈቀረንም ደሙ አፈሰሰልን፤ ሥጋው ስለ ሥጋችን ነፍሱንም ስለ ነፍሳችን ሰጠልን፡፡ የፍቅርን መጠን የሚያውቃት የለም፡፡ እግዚአብሔር የሌለው ፍቅር የለውም፡፡ ክርስቶስን የሚወድ ቢኖር ትእዛዙን ይጠብቃል፡፡ ስለዚህ ፍቅር እንዳይፈርድብን ዕርቅን እንውደድ፡፡ እንደተናገርን ፍቅር የሓጢአትን ብዛት ታጠፋለች፡፡ ስለዚህ ሓጢአታችን ይጠፋ ዘንድ ፍቅርን እንያዝ፡፡ ለሰው ልቡን አደንድኖ ከሚሞት ሓጢአቱን ተናዞ በሕይወት መኖር ይሻለዋልና፡፡ ልቡን ያደነደነ ቢኖር ግን እንደ ፎርዖንና ሠራዊቱ በባሕር ሰምጦ ይቀራል፡፡ ንስሐ መግባት እግዚአብሔርን ማመስገን ነው /መዝ.69፡31-32/፡፡ የፍቅር መጠኗ ከአባታችን ከሙሴ እንማር፡፡ ሕዝቡ ሲያጠፋ እግዚአብሔር ተቆጣ፡፡ ሊያጠፋቸውም ፈለገ፡፡ ፍቅረ ቢጽ የነበረው የተወደደ ሙሴ ግን ከሕዝቡ ጋር ሞትን መረጠ፡፡ ከእኛ መካከል ያጠፋ ካለም እንደ ሙሴ፡- “በእኔ ምክንያት ሕዝቡ ከሚጠፋ እኔ ልጥፋ፤ በእኔ ምክንያት መንጋው ከሚበተን መንጋው በእኔ ይፍረድና የወሰነብኝን ልቀጣ” ይበል፡፡ በዚህ ጊዜ የተበተኑት አንድ ይሆናሉ፡፡ እንኳንስ እኛ ክርስቲያኖች ብዙዎች አሕዛብም ለሕዝባቸው አንድነት ሲሉ ወደ ወህኒ ወርደዋል፤ ለእስር ተዳርገዋል፤ ደማቸውን ገብረዋል፡፡ እነ ዮዲት ስለሚወዱት ሕዝባቸው ራሳቸውን ለአደጋ አጋልጠዋል /ዮዲት.8፡30/፤ እነ አስቴር አሥራ ሁለቱን ነገደ እስራኤል ለማዳን ሲሉ ሕይወታቸውን ገብረዋል /አስቴር.7፡8/፡፡ እኛም ልዩነቱን ያመጡትን እንገስፃቸውና ንስሐ እንዲገቡ እንምከራቸው፡፡ ወደ እግዚአብሔር እንጸልይላቸው፤ ወደ ጻድቃን እናሳስብላቸው (እንዲያማልዷቸው)፡፡ የመወቃቀሳችን ዓላማ አንድ እንሆን ዘንድ ስለሆነ ምንም ክፋት የለውም፡፡ የበደላችሁ ወደ ንስሐ አባቶቻችሁ ቅረቡና ንስሐ ግቡ፡፡ በእግረ ልቡናችሁ ተንበርከኩ፡፡ አሁን ተዋርዳችሁ ክርስቶስ በመጣ ጊዜ የከበረ ወንበር ላይ መቀመጥ ይሻላችኋልና፡፡ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፡- “ወደ ዘለፋዬ ተመለሱ፤ እነሆ፥ መንፈሴን አፈስስላችኋለሁ፤ ቃሌን አስተምራችኋለሁ። በጠራሁ ጊዜ እምቢ ስላላችሁ፥ እጄን በዘረጋሁ ጊዜ ማንም ስላላስተዋለ፥ ምክሬን ሁሉ ግን ቸል ስላላችሁ፥ ዘለፋዬንም ስላልፈቀዳችሁ፤ እኔም ስለዚህ በጥፋታችሁ እስቃለሁ፤ ጥፋታችሁም በመጣ ጊዜ አላግጥባችኋለሁ። ድንጋጤ እንደ ጐርፍ በደረሰባችሁ ጊዜ፥ ጥፋታችሁም እንደ ዐውሎ ነፋስ በመጣ ጊዜ፥ ጭንቅና መከራ በወረደባችሁ ጊዜ። የዚያን ጊዜ ይጠሩኛል፥ እኔ ግን አልመልስም፤ ተግተው ይሹኛል፥ ነገር ግን አያገኙኝም። እውቀትን ጠልተዋልና፥ እግዚአብሔርንም መፍራት አልመረጡምና፤ ምክሬን አልፈቀዱምና፥ ዘለፋዬንም ሁሉ ንቀዋልና፤ ስለዚህ የመንገዳቸውን ፍሬ ይበላሉ፥ ከራሳቸው ምክር ይጠግባሉ። አላዋቂዎችን ከጥበብ መራቅ ይገድላቸዋልና፥ ሰነፎችንም ቸልተኛ መሆን ያጠፋቸዋልና። የሚሰማኝ ግን በእርጋታ ይቀመጣል፥ ከመከራም ሥጋት ያርፋል” /ምሳ.1፡23-31/፡፡ እግዚአብሔር ይህን በልቡናችሁ ይቅረጽላችሁ፡፡ እንድተሰሙት ያድርጋችሁ፡፡ ወደ ቀድሞ ፍቅራችሁ አንድነታችሁ መተሳሰባችሁ ይመልሳችሁ አሜን፡፡መልሳችሁን ተሎ እንጠብቃለን”
    Flag
  5. 1705
    Name: Tigist Regassa on Dec 6, 2012
    Comments:
    Flag
  6. 1706
    Name: Solomon Asmare on Dec 6, 2012
    Comments: የቤተክርስቲያን አምላክ አንድነትን ይሰጠን ዘንድ ስለአንድነታችን እንጸልይ
    Flag
  7. 1707
    Name: Firehiwot on Dec 6, 2012
    Comments: egzeabher kehulachin gari yehun
    Flag
  8. 1708
    Name: Dawit on Dec 6, 2012
    Comments:
    Flag
  9. 1709
    Name: Melkamu on Dec 6, 2012
    Comments:
    Flag
  10. 1710
    Name: Mulugeta Atnaf on Dec 6, 2012
    Comments: Let God make it!
    Flag
  11. 1711
    Name: Sosena Obesie on Dec 6, 2012
    Comments: we need peace and we want one church
    Flag
  12. 1712
    Name: Hiwot Mazengia on Dec 6, 2012
    Comments:
    Flag
  13. 1713
    Name: Gete Abebe on Dec 6, 2012
    Comments:
    Flag
  14. 1714
    Name: Elias Gizaw on Dec 6, 2012
    Comments:
    Flag
  15. 1715
    Name: Etaferahu Fekadu on Dec 6, 2012
    Comments: እግዚአብሔር አገራችንን ኢትዮጵያን ይወዳል፤ ባርኳታልም፤ ለዚህም ነው እስከ እዚች ቀን፣ ሰዓት፣ ደቂቃና ሰኮንድ እንደቸርነቱ የደረስነው፡፡ ካለፈው መልካምም ሆነ መጥፎ ነገር ተምረን ልባችንን አጽድተን ለመድኃኒዓለም እንገዛ፡፡ ሲወርድ ሲዋረድ የመጣውን የክርስትና ኃይማኖታችንን አንድ አድርገን እንመራ!!! እንምራ!!! ከሁላችንም በላይ ሁሉን በግልጽ የሚያይ የሚፈርድ የድንግል ልጅ አለ፡፡ የአባቶቻችን አምላክ ቸሩ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ቸርነቱን ጥበቃውን ያብዛልን፡፡ አሜን!!!!!!!!! ፓትርያርክ፣ አንድ ቅዱስ ሲኖዶስ፣ ( ማለትም አንድ እረኛ አንድ መንጋ) እንዲኖረን የሚቻለውን ሁሉ እንድታደርጉ ስለኛ ኃጢአት በመስቀል ላይ ደሙን ባፈሰሰላት በቅድስት ቤተ ክርስቲያን አምላክ እና በእናቱ በወላዲተ አምላክ ስም እንማጸናለን!!!!!!!!!
    Flag
  16. 1716
    Name: Teshome Gezahagn on Dec 6, 2012
    Comments: Please made end for disintegration of the church and made it on the right track of the church.
    Flag
  17. 1717
    Name: Anonymous on Dec 6, 2012
    Comments: i want peace b/c 21 years with out pup that means ORTODOXS church with out leader but now i want to patraric ABBA Merqoriws
    Flag
  18. 1718
    Name: Enyew Gashaw on Dec 6, 2012
    Comments:
    Flag
  19. 1719
    Name: Ephrem Shimeles Hile on Dec 6, 2012
    Comments: herku beselam tetnako wode kedmo andinetachin endinemeles egziabhere yerdan.
    Flag
  20. 1720
    Name: Essayas Keffa on Dec 6, 2012
    Comments: ምን እላለው እባኴችሁ አባቶች ተለመኑን
    Flag
  21. 1721
    Name: Ermias on Dec 6, 2012
    Comments: ኢትዮጽያን እግዚአብሄር ይባርክ
    Flag
  22. 1722
    Name: Hiwot Melese on Dec 6, 2012
    Comments: I agreee with the above idea.
    Flag
  23. 1723
    Name: Birhanu Ayalew on Dec 6, 2012
    Comments: I really appreciate this movement may God bless you
    Flag
  24. 1724
    Name: Yaregal Zelalem on Dec 6, 2012
    Comments: This is to that our spiritual fathers has a responsibility to the unity of holly Ethiopian Orthodox Tewahdo church by closing the difference. For God may bless all. God bless our Church & our promised country.
    Flag
  25. 1725
    Name: Yaregal Zelalem on Dec 6, 2012
    Comments: This is to that our spiritual fathers has a responsibility to the unity of holly Ethiopian Orthodox Tewahdo church by closing the difference. For God may bless all. God bless our Church & our promised country.
    Flag
  26. 1726
    Name: Ketema Getachew on Dec 6, 2012
    Comments:
    Flag
  27. 1727
    Name: Mekonen Getahun on Dec 6, 2012
    Comments: I will sign for the peace of the EOTC forever
    Flag
  28. 1728
    Name: Haftu Hagos on Dec 6, 2012
    Comments: God bless Ethiopia and Our unity, Since all we r one by Christ.
    Flag
  29. 1729
    Name: Aemayehu on Dec 6, 2012
    Comments: እኔም በልጅነት እማጸናለሁ !!!
    Flag
  30. 1730
    Name: Abey Abebe Tefera (KifleMariam) on Dec 6, 2012
    Comments: Anid Sinonods Anid Patriarch, Pls pls pls abatochachin.
    Flag
  31. 1731
    Name: Habtewold on Dec 6, 2012
    Comments:
    Flag
  32. 1732
    Name: Esayas on Dec 6, 2012
    Comments: YELIDAW SEMAIT, ABUNE MEBIATSIION YASFETSIMUN.
    Flag
  33. 1733
    Name: Mahlet on Dec 6, 2012
    Comments: I really want to see before I die , the church be one
    Flag
  34. 1734
    Name: Mahlet on Dec 6, 2012
    Comments: I really want to see before I die , the church be one
    Flag
  35. 1735
    Name: Gezahegn on Dec 6, 2012
    Comments: We must Accept this Golden Message. We must stand for our religion.
    Flag
  36. 1736
    Name: Anonymous on Dec 6, 2012
    Comments: please please,we need peace and unity!
    Flag
  37. 1737
    Name: Biruk Merid on Dec 6, 2012
    Comments: geta cherun yaseman
    Flag
  38. 1738
    Name: Zemen Ayalew on Dec 6, 2012
    Comments:
    Flag
  39. 1739
    Name: Zemen Ayalew on Dec 6, 2012
    Comments:
    Flag
  40. 1740
    Name: Abreham Mengesha on Dec 6, 2012
    Comments:
    Flag
  41. 1741
    Name: Yitref Derbie on Dec 6, 2012
    Comments:
    Flag
  42. 1742
    Name: Alazar Assefa on Dec 6, 2012
    Comments: Kehulum belay amlake kidusan Egziabher yichemeribet...
    Flag
  43. 1743
    Name: Mussie Dereje on Dec 6, 2012
    Comments:
    Flag
  44. 1744
    Name: Dawit on Dec 6, 2012
    Comments: የአባቶቻችን አምላክ ቸሩ እግዚአብሔር ለቤተ ክርስቲያናችን ሰላምና አንድነትን፤ ለሀገራችን ዕድገትና ብልጽግናን ያድልልን!
    Flag
  45. 1745
    Name: Teklemariam on Dec 6, 2012
    Comments:
    Flag
  46. 1746
    Name: AYNALEM K MENGESHA on Dec 6, 2012
    Comments:
    Flag
  47. 1747
    Name: Berhanu Zebire on Dec 6, 2012
    Comments: እግዚአብሔር ጉባኤውን ይባርክ
    Flag
  48. 1748
    Name: Tewodros Abera on Dec 6, 2012
    Comments:
    Flag
  49. 1749
    Name: በላቸው አሥራት on Dec 6, 2012
    Comments:
    Flag
  50. 1750
    Name: Endalkachew Wondimu on Dec 6, 2012
    Comments: May the Love of God be with us, may God unite our church for once and for all.
    Flag

Page: « 1, ... 32, 33, 34, 35, 36, 37, 38, ... 42 »

Sponsored links